Loyal at Temer Properties

Loyal at Temer Properties

Share

04/07/2024

📌ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ ዘመናዊ መንደር

ከ ሸራተን ሆቴል ፣ ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ፣ ከዋናው ፖስታ ቤት ፣ ከአንድነት ፓርክ ፣ ከሳይንስ ሙዚየም ፣ ከአድዋ ዜሮ ዜሮ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ

በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ

ቢያከራዩት ፣ቢኖሩበት ፣አትርፈው ቢሸጡት ትርፋማ የሚሆኑበት

በመሃል ከተማ ሊያመልጦት የማይገባ ዕድል

ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ እንዲሁም በልዩ የፔንትሀውስ አማራጭ

በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በwhatsapp መልክት ያስቀምጡ
ዛሬ ኢንቨስት ያድርጉ ወይ ደግሞ ነገ ይቆጩ

Luxury is a choice!
Choose Amibara Properties!

📞 +251937314048

Amibara Properties
Built Different.

05/06/2024

🧭 በመሃል አዲስ አበባ (ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) አሁኑኑ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!!!

ግንባታቸው ከ65% በላይ የተጠናቀቁና ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉ ውብ አፓርትመንቶችን ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እኛ ጋር ያገኛሉ።

💎አሚባራ ፕሮፐርቲስ በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች

👉 በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነ የቤት ውስጥ የበረዶ ላይ መንሸራተቻ
👉 አረንጓዴ ስፍራ
👉2 የመዋኛ ገንዳዎች
👉2 የሜዳ ቴንሰ መጫወቻ
👉2 የባስኬትቦል ሜዳ
👉የእግር ኳስ መጫወጫ ሜዳ
👉የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማስተናገድ የሚያስችል ስፍራ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉ስፓ
👉 እስትሬቸር ማስገባት የሚስችሉ ሰፋፊ ሊፍቶች የተገጠሙላቸው

💎 እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች በአንድ ላይ የሚያገኙት እኛ ጋር ሲመጡ ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ :-በ 0937314048 ይደውሉ።

23/02/2024

📞 0937314048 / 0920215266

⚡️ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ይጫኑ

👇👇👇👇

https://youtu.be/inGItGJTJZg?si=dSNSyWSrhmd40mpa

📍ቦታ :- ከ ወዳጅነት አደባባይ አጠገብ

❇️የሸራተን እይታ ያለው በ 35,751 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር

❇️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው:

💝 ወዳጅነት አደባባይ በነፃ መደሰት

🌟🌟 ጧት ከእንቅልፈወ ሲነሱ አንድነት ፓርክ ሙሉ እይታ

👉 የመዋኛ ገንዳ
👉 የመጫወቻ ስፍራ
👉 የ ቅርጫት ኳስ ማዘውተሪያ
👉 የሲኒማ አዳራሽ
👉የውበት መጠበቂያወች
👉ለተለያዪ ዝግጅቶች አገልግሎት የሚሰጥ አዳራሽ
👉 የገበያ ማዕከል
👉 የ ስፖርት ማዘውተሪያ
👉 የበረዶ መንሸራተቻ
👉 ከ በቂ የ መኪና ማቆሚያ ጋር

⚡️ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት
⚡️ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ ያለ
⚡️ ግንባታው 50% የደረሠ
⚡️ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
⚡️ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ እንዲሁም ቅንጡ የሆኑ ፔንት ሀውሶች
⚡️ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

📌 የካሬ አማራጮች

🏘 ባለ አንድ መኝታ :- 86 ካሬ ፣ 91 ካሬ
🏘 ባለ ሁለት መኝታ :- 135 ካሬ ፣ 142 ካሬ ፣ 163 ካሬ
🏘 ባለ ሶስት መኝታ :- 172 ካሬ ፣ 178 ካሬ ፣ 180 ካሬ ፣ 187 ካሬ
🏘 ባለ አራት መኝታ :- 211 ካሬ ፣ 221 ካሬ ፣ 267 ካሬ
🏘 ፔንት ሀውስ :- 424 ካሬ ፣ 494 ካሬ ፣ 646 ካሬ እና 662 ካሬ

📞 0937314048 / 0920215266

አሚባራ ፕሮፐርቲስ
------------- በልዩነት የተገነባ -----------

#ወዳጅነት #አፓርትመንት #መኖሪያ #አያት #ኖህ #ፊሶን #ፔንትሀውስ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa