Sheger City Media

Sheger City Media

Share

Photos from Sheger City Media's post 07/08/2025

የአዲስ አበባ ልማት ማንም የማይሽረው ታሪካዊ ስኬት ነው

ያኔ ቅርስ ፈረሰ ሀገር ተናደ ብለው እንዲጮሁ የተመቻቹና በደቦ እዬዬውን ያስነኩት የዳያስፖራ የኪቦርድ ታጋዮች ዛሬ የከተማዋ ገጽታ ከዝንብ መራቢያነትና ከመንገድ ሽንት ቤትነት ተላቆ እንዲህ ተለውጣ፣ አምራና ተውባ ሲያዩዋት ተሳስተን ነበር ይሉ ይሆን? ወይስ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው በምን ዋጋ አለው ድባቴ ውስጥ ይቀጥላሉ?

ለማንኛውም እንዲህ ከመሰሉ ለሰው ልጅ ከማይመቹ የሰፈር ሁኔታዎች ውስጥ የከተማችን አስተዳደርና የመንግስት ጠንካራ ፖሊሲ አዲስ አበባን ነፃ እያወጣ ነው! ልማት አስቀድሞ የሚለውጠው ሰውንና አከባቢን ነው የሚለው አዲስ አበባ ላይ በማይፋቅ ዘላለማዊ ማህተም ተመቶ ተረጋግጧል። ሊያሻር የማይችል ታሪካዊ ስኬት ተመዝግቧል!

29/07/2025

ዛፍን የሚተክል ተስፋን ይተክላል ! እናንተ የሀሳብ ሰዎች ናችሁ ! ተስፋን እና በጎ ሀሳብን በትውልዱ መካከል ዝሩ ! ትከሉ !
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

16/07/2025

የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ታላቅነት እና ብሩህ ተስፋ የሚያመላክት ነው። ይህ ፕሮጀክት ለቀጣዩ ትውልድ ንፁህ ሃይልን፣ የኢኮኖሚ እድገትን እና የተሻለ የወደፊት ዕድልን ያበረክታል። የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ ጥረቱ ለልጆቹ የተሻለች ኢትዮጵያን የመገንባት ህልሙን ያሳየበት ነው።

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 26/05/2025
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
1000