Direct Selling Markating
31/03/2023
ለፍላጎትሽ ገደብ አበጂለት።
ከአቅምሽ በላይ ውድ አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ እና ውድ ስልኮች ላይ ገንዘብ ማውጣ ብልሀት አይደለም።
ተበድረህ አትጠጣ፣ ብልህና አላማ ያለህ ሁን።
የፋይናንስ ነጻነት እስከሌለህ ድረስ ፍላጎትህን ለማሙዋላት ከገቢህ በላይ ማውጣትህ ይበልጥ ያደኸይሀል እንጂ አይጠቅምህም።
።
የምታገኘውን ገንዘብ በሙሉ አታጥፋ።
ለአደጋ ጊዜ እና የቢዝነስ እድል ሲመጣ መጀመሪያ ጥቂት ገንዘብ መቆጠብን ልማድ አድርግ።
አንድ የገቢ ምንጭ ብቻ አይኑርህ።
ተጨማሪ የገቢ ምንጮችንም ፍጠር።
ገቢህን ሁሌ ከፍ አድርግ፤ ጨምረው።
ኢንቨስት ማድረግ ጀምር።
ጥቂት ገንዘብም ትሁን፣ ተጨማሪ ገንዘብን እንድትሰራ ማድረግ ተማር።
የፋይናንስ ነጻነት እንዲኖርህ ከፈለግክ ስለ ገንዘብ እና ኢንቨስትመንት በቂ ግንዛቤ ሊኖርህ ይገባል።
Etcare |
I care! | You care! | We care!
☎️+251935785595
መልክት ለመላክ 👇
send your message through telegram:-
https://t.me/Message_bots
በስራ ስዓት ይደውሉልን +251935785595 |ከጥዋቱ 1:00 እስከ ምሽቱ 1:00 | መደወል ይቻላል
Join us on telegram :-
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company
Email:-
[email protected]
🙏ሼር ይደረግ🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.