Eyob vlog

Eyob vlog

Share

04/03/2022

" አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ማረፋቸውን በመስማቴ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። ተለያይተው የነበሩት ሁለቱ ሲኖዶሶች አንድ እንዲሆኑ ቅዱስነታቸው ወሳኙን ሚና መጫወታቸውን አስታውሳለሁ። ነገሮችን በአርምሞ እየተመለከቱ ሀገራችንን በጸሎት ያግዙ ነበር። በዚህ ወቅት እርሳቸውን ማጣት ከባድ ጉዳት ነው። ለሁላችንም መጽናናትን እመኛለሁ።"
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሕመድ

got talent america አሜሪካ ጋት ተለንት ላይ የታዩ ታምሮች 15/09/2021

got talent america አሜሪካ ጋት ተለንት ላይ የታዩ ታምሮች ለ ቻናላችን አዲስ የሆናችው subscribe በማለተት ከተመቻችው like በማረግ commante ሃሳብ አስተያየታችውን መጻፍ ትችላላችውgot talent america አሜሪካ ጋት ተለንት ላይ የታዩ ታምሮች

በሳቅ የሚያንፈራፍሩ ቲክቶኮች /funy tiktok video/ 03/04/2021

በሳቅ የሚያንፈራፍሩ ቲክቶኮች /funy tiktok video/ በሳቅ የሚያንፈራፍሩ ቲክቶኮች /funy tiktok video/ለ ቻናላችን አዲስ የሆናችው subscribe በማለተት ከተመቻችው like በማረግ commante ሃሳብ አስተያየታችውን መጻፍ ትችላላችውሰብስክራብ ለማድረግ ይሄን ....

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
1000