Ovi
20/02/2026
🌟*"ኸይር ስራ የራስህ የነገ ኑሮ ዋስትና ነው።"** ዛሬ ለሌላው የዘራኸው ደስታ፣ ነገ አንተ በጠበብክ ጊዜ ተባዝቶ ይደርስሃል።
✨*"ትልቅ ለመሆን የግድ ትልቅ ሀብት አያስፈልግህም፤ ትልቅ ልብ ግን ይበቃሃል።"** አንዲት የፈገግታ ስጦታ ወይም ለሰው ማሰብ ትልቁ ኸይር ነው።
ሚና በጎ አድራጎት ማህበር
* **"መልካምነት ልክ እንደ ሽቶ ነው፤ ሌላው ላይ ስትረጨው አንተንም ሳይነካህ አይቀርም።"**
ሚና በጎ አድራጎት ማህበር
Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.
20/02/2026
🌟*"ኸይር ስራ የራስህ የነገ ኑሮ ዋስትና ነው።"** ዛሬ ለሌላው የዘራኸው ደስታ፣ ነገ አንተ በጠበብክ ጊዜ ተባዝቶ ይደርስሃል።
✨*"ትልቅ ለመሆን የግድ ትልቅ ሀብት አያስፈልግህም፤ ትልቅ ልብ ግን ይበቃሃል።"** አንዲት የፈገግታ ስጦታ ወይም ለሰው ማሰብ ትልቁ ኸይር ነው።
ሚና በጎ አድራጎት ማህበር
* **"መልካምነት ልክ እንደ ሽቶ ነው፤ ሌላው ላይ ስትረጨው አንተንም ሳይነካህ አይቀርም።"**
ሚና በጎ አድራጎት ማህበር
★ ሰደቃ መስጠት በገንዘብ ብቻ አይደለም!
* ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ (መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ። ወንድምህን በፈገግተ መገናኘት እንኳን ቢሆን )
* በሌላም ሀዲስ እንዲህ ይላሉ ፣
(መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ። ወንድምህን በፈገግተ መገናኘት ከመልካም ነገር ነው ። እንዲሁም ካንተ ባልዲ ውሃ በወንድምህ እቃ መጨመርህም ሰደቃ ነው)።
((كلُّ معروفٍ صدقةٌ وإن من المعروفِ أن تَلْقَى أخاك بوجهٍ طَلْقٍ وأن تُفْرِغَ من دَلْوِكَ في إناءِ أَخِيكَ))
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
OVA