Bilal Microfinance
16/09/2021
የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ለመግዛት እየሰቡ ነው? 🤔🤔
እንግዲያውስ...
ከታች በዘረዘርናቸው ባንኮች በቀላሉ በመግዛት የቢላል ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ባለቤት መሆን ይችላሉ።
👉 ባንክ ቅርንጫፍ
1️⃣. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማና
2️⃣. አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ ሙፍቲ ሸህ ኡመር
3️⃣. የዳሽን ባንክ አ.ማ ተቅዋ
4️⃣. ዘምዘም ባንክ አ.ማ አሊፍ
5️⃣. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አ.ማ. ተቅዋ
📱📱ለበለጠ መረጃ 0977696969 በመደወል ያማክሩን።📱📱 👉
24/08/2021
ማይክሮፋይናንስ ተቋማት በማህበረሰቡ ውስጥ ፋይናንስ ያላገኙትን ድጋፍ በማድረግ ራሳቸውን እናም ለሌሎችም የስራ እድልን እንዲፈጥሩ ያግዛል።
ብዙዎችን መቀየር የሚችል የቢዝነስ ሃሳቦችን ይዘው የፉይናንስ ድጋፍ ማግኘት ያልቻሉትን ወጣቶች ሴቶችን በመደገፍ እና በማበራታታ የስራ እድልን ይፈጥራል።
****
👉 በምስረታ ላይ በሚገኘው የቢላል ማይክሮፋይናንስ ስለ አስሲዮን ሽያጭ እንዲሁም ስለ ማይክሮፉይናንስ የበለጠ መረጃ በየገዜው የፊስቡክ ፊዶ ላይ ለማግኘት ገፃችን መከተል እንዳይረሱ 👈
22/08/2021
መቼም በአንድ የገቢ ምንጭ ብቻ ጥገኛ አይሁኑ ፤ ኢንቨስት ያድርጉና ተጨማሪ ገቢን ለማግኘት ይስሩ
መጪው ሳምንት መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆኖሉ እንመኝሎታለን!
21/08/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.