KANYA Electronics
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉን ከARDO ምርቶች ጋር እንድታሳልፋ ዛሬም እንደ ወትሮ መደብራችንን ሙሉ አድርገን እየጠበቅንዎ እንገኛለን።
ስለ ዋጋና ማንኛውም ጥያቄ በመደብራችን በዓካል ወይም በስልክ ቁጥራችን 0970336747 ወይም 0970356726 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ። እናመሰግናለን!
መልካም በዓል!
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ
ትክክለኛ የቱርክ ምድጃ ይፈልጋሉ?ARDO የጥራት ልክ!በጥራቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለትን የARDO ምድጃ ሳያዩ ምድጃ ለመግዛት እንዳይወስኑ። የARDO ምድጃን በተለያየ አማራጭ ያገኛሉ፦ 4 ኤሌክትሪክ (60 በ60)፣ 2 ኤሌክትሪክና 2 ጋዝ (60 በ60)፣ እና 4 ጋዝና 2 ኤሌክትሪክ (60 በ90)። አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስ።ስለዋጋና በእቃዉ ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
MERCATO ANWAR MOSQUE
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 12:00 |