Shegger Insider
14/06/2023
የወል እወነት እንዲረጋገጥ የሁሉም ሰዉ አሻራ ያስፈልጋል
ኢትዮጵያ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ። አባቶቻችን ብዙ ታሪክ ሰርተው ይችን ያቆዩልን በብልሃት እና #በወል እውነት ነው ። የወል እውነት የሌለበት ሀገር ይቅርና አንድ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መኖር አይችልም። መገፋፋት ፣ መኖቃቆር ፣ መጠላለፍ እና ፅንፈኝነት ስለሚኖር #ሀገር ልታድግ አትችልም ።
⁉️የወል እውነት ይህን ያክል ካስፈለገን እንዴት መሬት ማስያዝ ፣ እንቅፋቶቹንስ እንዴት ማሸነፍ እንችላለን ?
የወል እንውነት እንድንለማመድ የመጀመሪያው አንዱ ለአንዱ እውቅና ሲሰጥ ነው። #ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ፤ ሀገራችን እዚህ እስከምትደርስ ድረስ ፣ ሉዓላዊነቷ እንዲጠበቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ተወቷል ።
እውነተኛ መሬት ማስያዝ ግን በቀላሉ አይመጣም። ለሀገር ይህን ያክል የሚጠቅም ነገር ሲጀመር እንዲው ሊመጣ አይችልም ለምን ከተባለው ሀገራችን ስትረጋጋ ጥቅማቸው የሚቀንስባቸው ብዙ ስላሉ ። ስለዚህ ከግራና ከቀኝ ጥላቻ የሚሰብኩንን ትተን በአንድነት ኢትዮጵያን እናልማት ።
13/06/2023
የወል እውነት በጋራ እውነታ ላይ የተመሰረተ እውነታ ነው። ይሄ ማለት #ግለኝነት እና #የመንደርተኝነት ስሜት የማይንፀባረቅበት #በወንድማማችነት እና ላይ የተመሰረተ የጋራ እውነታ ነው!
በጋራ እውነታ ላይ የተመሰረተች ሀገር ለውጪ ጣልቃ ገብነት እንኳን የማትመች ጠንካራ ሀገር ናት!!
ተያይዘን ወደፊት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa