Dan Tech

Dan Tech

Share

Telegram – a new era of messaging 28/10/2020

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የ Dan Tech page ተከታታዮች፤ጠፍቼ ምንም አይነት ስራ ሳላቀርብ ቆይቻለሁ ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እየጠየኩኝ ከዚህ ቡኃላ የተለያዩ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን፤የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድሎችን (scholarship)፤ጠቃሚ አስተማሪ መረጃወችን ውደ እናተ አደርሳለሁ፤ እናንተም ፔጁን ሼር እና ላይክ በማድረግ ብዙ እንድሰራ እንድንታበረቱኝ ስል በአክበሮት ጠየኩኝ፤እንዲሁም ማንኛውንም ጥቆማ ጥያቄ አስተያየት Comment ወይም በቴሌግራም፤በፌስቡክ፤በጅሜል inbox በማድረግ ልታደርሱን ትችላላችሁ::

ለዛሬ አንድ ነግር ጀባልበላችሁ፤

አንደምታውቁት በተለያዩ ሀገራት ብሎም በሀገራችም ትምህርት እንዲጀመር ተወስኖል፡፡በተለያየ መልኩ መማር እንችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን ስንቶቻችንነን መማር ማወቅ እየፈለግን የነገሮች እጥረት አጋጥሞን ያሰብነውን ሳናገኝ ፤የፈለግነው ሳናውቅ ፤ተስፋ ቆርጠን አንዳንዶቻችን ትተነው የቀረንው፡፡ ከዚህ ቡሃላ ግን ይህ እንዳሆን ይህንን ልጠቁማችሁ፡፡
እንደምታውቁት በአለማችን ላይ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆን ታዋቂዎቸች ናቸው እናም ከነዚህ የተወሰነኑትን ዩኒቨርሲዮች በተለያየ ዲፓርትመንት free course ያቀርባሉ ፡፡ከዚህ በተጨማሪ ሰርተፍኬት አልፎም ከጎበዛቹ የውጭ አገር የትምህርት እድል የምታገኙበትን ዌብሳይት ልተቁማችሁ፡፡

1. MIT free online cours
https://bit.ly/mit-free -courses
2. British council free online courses
https://bit.ly/british-council free courses
3. Futurelearn free online courses
https://bit.ly/futurelearn-courses
4.Huawei free online courses
https://bit.ly/huawei-course
5.UNICIEF free online courses
https://bit.ly/unicief-free-online courses
6. Facebook digital marketing free online course
https://bit.ly/facebook-certification

7. Artificial intelligence free online courses
https://bit.ly/artificial intelligence-free-courses

8. Asian development bank online courses
https://bit.ly/asian-development-bank-free-online-courses

9. E-Rozgaar free courses
https://bit.ly/erozgarr-free-courses

10. Googel free online courses
https://bit.ly/googel-free-online-courses

11. Harvard university free online courses
https://bit.ly/harvard-university-free-online-courses

12. Microsoft free online courses
https://bit.ly/mircrosoft-free-online-courses
13. Googel free online courses
https://bit.ly/couldseekho-online-courses

ከወደዳችሁት ላይክ ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ከፈለጋችሁም በfacebook,email,telegram ላይ inbox
አድርጉልኝ፡፡ለበለጠ መረጃዎች ደግሞ የቴሌግራም ቻናላ https://t.me?yDtech ላይ ተከታተሉ ይቀላቀሉ፡፡
አመሰገናለሁ መልካም ጊዜ፡፡

Telegram – a new era of messaging Fast. Secure. Powerful.

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Abeba Bole Medhaniyalm
Addis Ababa
444