Buna Plate

Buna Plate

Share

25/05/2026

ውብ አቀራረብ ሁልጊዜም ለስራ ውጤታማነት አዲስ መነሳሳትን ይፈጥራል። ✨

መልካም ሰኞ! 🌿

22/05/2026

ገዝተው በጭራሽ የማይቆጩበት! ✨🍽️

ቡና ሳህን ለየት ያሉና ማራኪ ዲዛይኖቹ የቤትዎን ውበት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩታል። አንድ ጊዜ ገዝተው ሁልጊዜ የሚደሰቱበት ትክክለኛ ምርጫ! 💫🪄

አሁኑኑ በውስጥ መስመር ይዘዙን! 📥✨

18/05/2026

ቡና ሳህን በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን በትጋት እና ጥንቃቄ የተመረተ! 🍽️🇪🇹

መልካም የስራ ሳምንት! ✨💼

15/05/2026

ጥራትና ውበት በKB 1107! 💎🌟

ለገንፎ፣ ወጥ፣ ቅቅልና ሾርባ የሚሆን፤ ውበትን፣ ጥራትንና የተለያዩ ቀለማትን አጣምሮ የያዘ ማቅረቢያ።

የእርስዎን ተመራጭ ቀለም አሁኑኑ ይዘዙ! 🛍️🥣

11/05/2026

በትጋት እና በጥንቃቄ የተመረተ፣ ሳምንቱን በቡና ሳህን ደማቅ ቀለማት ይቀበሉት! 🍽️✨

መልካም የስራ ሳምንት! 🌟

09/05/2026

ለቤታችን ድምቀት ለሆኑ እናቶች በሙሉ፤ መልካም የእናቶች ቀን! 💐🏡❤️

#እናቶችቀን

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

6th Floor, Africa Insurance Building South African Street Addis Ababa
Addis Ababa
19891