AdBex Fashion Education

AdBex Fashion Education

Share

03/06/2026

ሰላም እንዴት ናችሁ? ዛሬ አንድ ታሪክ እስኪ ላካፍላችሁ።

"ህልሟን የኖረችው ልጅ"

አንዲት ወጣት ሴት ፋሽንን በጣም ትወድ ነበር። በየቀኑ የፋሽን ቪዲዮዎችን ትመለከት ነበር፣ የተለያዩ ዲዛይኖችንም ትሰራም እየሰራችም ለሰዎች ታሳይ ነበር።

ነገር ግን አንድ ችግር ነበራት።

ከየት መጀመር እንዳለባት አታውቅም ነበር፣ ቤተሰብን ትጠይቃለች፣ የቅርብ ጓደኞቿን ትጠይቃለች ምናምን ነገር ግን ማንም የተሻል መንገድ ወይንም መፍትሄ የሰታት የለም።

ነገር ግን ጊዚያቶች እያለፉ ወራት፣ ሳምንታት ቀናት እየነጎዱ ነው።

ሁል ጊዜ "አንድ ቀን እማራለሁ" ትል ነበር።

አንድ ቀን ወደ አንድ ዓመት ተቀየረ።

አንድ ዓመት ደግሞ ወደ ሁለት ዓመት ተቀየረ።

እሷ እየጠበቀች ሳለች ሌሎች ግን እየተማሩ፣ ስራ እየፈጠሩ፣ ደንበኞችን እያገኙ እና ከክህሎታቸው ገቢ እያገኙ ነበር።

ከዚያ አንድ ቀን ግን የተለየ ውሳኔ አደረገች።

የፋሽን ዲዛይን ስልጠና ለመዉሰድ ቆርጣ ተመዘገበች።

ፓተርን አሰራር፣ ስፌት፣ ፋሽን ስዕል እና የፋሽን ቢዝነስ ተማረች።

መጀመሪያ ብዙ እሚባሉትን ስህተቶችን ሰራች።

ነገር ግን በየቀኑ በታም ትልቅ መሻሻል እያሳየች መጣች።

ከጥቂት ወራት በኋላ የመጀመሪያ ልብሷን ዲዛይን አደረገች።

ብዙም ሳይቆይ የመጀመሪያ ደንበኛዋን አገኘች።

ዛሬ ፋሽንን እያለመች እያሰበች አይደለችም።

ፋሽንን ህልሟን እየኖረችው ነው።

የተቀየረው #ተሰጥኦዋ ስላልሆነ ነው።

የተቀየረው #ውሳኔዋ ነው።

"ህልምህን ለመጀመር ነገን አትጠብቅ፤ ዛሬ ጀምር።"

AdBEx Fashion Education
የግል እና የOnline የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
ተማር • ፍጠር • የወደፊትህን ገንባ

እናመሰግናለን።

ታሪኩን እንዴት አገኛችሁት?

tiktok.com/
#ቲክቶክ

03/06/2026

እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ!
ክረምቱ እየገባ ነው እና ምን ለመማር አስባችኋል?

Send a message to learn more

02/06/2026

Hello Good Morning

ግቡ እና እዩት ግድየላችሁም ታተርፉበታላችሁ እንጂ አትጎዱም!

tiktok.com/

Send a message to learn more

Photos from AdBex Fashion Education's post 26/05/2026

ስሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ?

ለሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ለኢድ አረፋ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ?

ዛሬ ስለ ማርኬትኒግ ወይንም ስለ ገቢያ የሆነ ነገር ልል ወደድኩ እና እስኪ የሆነ ነገር ልበላችሁ።

ገቢያ ማለት የሆነ ሰው የሆነ ነገር ፈልጎ ያ የተፈለገው ነገር ድግሞ እናንተ ጋ ሲኖር በምን አይነት ሁኔታ ነው ያ ሰው የናንተን እቃ እሚገዛው ነው።
አንድን ሰው ሊገዛ ሲመጣ ከአቀባበል ጀመሮ በድንብ አስበን ልንሰራበት ይገባል፣ ምክንያቱም ገንዘብ ከፍሎ ስለሆነ፣ እንደመጣ ያ እሚገዛው እቃ በደንብ ተዘጋጅቶ እና በደንብ አምሮ ሊያገኘው ይገባል። ስለሆነም በድንብ ልታስቡበት ይገባል ባይ ነኝ።

ብዚ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል።
እስከ እናንተ በተለያ የዚህ ገጽ ተከታታዮች የሆነ ቻሌንጅ ልሰጣችሁ ወደድኩ፣ እሱም ምንድነው እኔ ጋ እሚስራቸው የተለያዩ ቀሚሶች አሉ እና እንዴት መሸጥ እንዳለባችሁ በዚህ መለማመድ ትችላላችሁ። ነገርግን የምሰጣችሁ ልብስ እሚሸጥ ነው፣ ትርፍ መያዝ አለባችሁ ደንበኛ አያያዝ በደንብ ትማሩበታላችሁ።

ይህን ልብስ ስትፈልጉ ለእናንተ ማስቀረትም ትችላላችሁ እንዲሁም ለእናንተ ተከታዮች ወይንም ለገቢያ አቅርባችሁ መሸጥን ተማሩበት።

በዚሁ አጋጣሚ ፋሽን ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ ከክህሎት በላይ በሆነ የማስተማር ዘዴ እናስተምራችኋለን።

ደዉሉልን፡ 093 464 5659

ይህን ይመስላል ከብዙ ልብሶች አንዱ.....

Want your school to be the top-listed School/college in Ak'ak'i Besek'a?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Saris, Addis Ababa
Ak'ak'i Besek'a