Fasilo HD

Fasilo HD

Share

19/03/2022

ሰበር ዜና❗️
ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድና ደብረ ፅዮን ገ/ሚካኤል ከረጀም አመታት በኋላ በስልክ ተገናኙ❗️
በኢትዮጵያ የ "ዘ-ኢኮኖሚስት" መጽሔት ወኪል የሆነው ጋዜጠኛ #ቶም( Tom Gardner) እንዲህ ሲል በቲውተር ገፁ ላይ አስፍሯል።
"ከ18ወራት ቡኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባሳለፍነው ሳምንት ደብረጽዮን እና አብይ በስልክ ተነጋገሩ፣ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል።"ብሏል።

ለፈጣንና ለሀቀኛ መረጃዎች ቤተሰባችን ይሁኑ!
የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ👇

https://t.me/FasilAmhara

የፌስቡክ ገፃችንን ይከታተሉ👇

https://www.facebook.com/110194134211057/posts/421046496459151/?substory_index=0&app=fbl

ዝርዝር መረጃዎችን በዩቲዩብ ቻናላችን ይከታተሉ👇

https://www.youtube.com/channel/UC5uxO6rNeYuNCcGXgM2gQHA

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa