Basins Development Authority
22/09/2021
የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ መንግሥት ዘመቻ›› ላይ ተሳተፎ አደረጉ፡፡
ይህ “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ዘመቻ የሀገራዊ ንቅናቄ ዘመቻ አካል ሆኖ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወሃት ቡድን መንግስት ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ባለመቀበል፤ በአጎራባች ክልሎች ጦርነት በመቀስቀስና በመውረር በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ጦርነት ማወጁንና ኢትዮጵያውያን ያለንን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ የአሸባሪውን ህወሓት አገር ለማፍረስ እያደረገ የሚገኘውን እንቅስቃሴ የማጋለጥ፣ እንዲሁም በአማራና በአፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ በሚሊዮን በሚቆጠሩ ዜጎች ላይ ያስከተለውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለአለም ማህበረሰብ ለማስገንዘብ አላማው ያደረገ ዘመቻ መሆኑ በስነስረዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡
ዘመቻው በቀን 11/01/2014 ዓ.ም. ሲሆን የባለስልጣኑ ሰራተኞችና አመራሮች የዘመቻው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
06/09/2021
የኢትዬጵያዊነት ቀን
#ኢትዬጵያዊነቴ ክብሬ
በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተጠሪ ተቋማቱ ሲከበር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa