Oprifs

Oprifs

Share

Photos from Oprifs's post 13/11/2025

📌በዚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቶት ህፃን ነሲራ ሀሰን በኦፕሪፍስ የሴቶች መጠለያ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን የቤተሰቦቾን አድራሻ ማወቅ ስላልቻለች ቤተሰቦቾ ጋር ማቀላቀል አልቻልንም፡፡ ስለዚህ ልጅቶን የምታውቁ ቤተሰቦቾን የምታውቁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች (0912794021 ፣ 0938414739 ፤ 0911617721) በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
👉ስም- ህፃን ነሲራ ሀሰን
👉እድሜ- 15
👉አድራሻ- ወለጋ ሊጣ
👉የአባት ስም- ሀሰን
👉የእናት ስም- አለውያ
👉የተገኘችበት ሰፈር-📍ኮልፌ ዘነበወርቅ
ስለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡🙏

Photos from Oprifs's post 13/11/2025

📌በዚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቶት ህፃን አለሚቱ ጌቱ በኦፕሪፍስ የሴቶች መጠለያ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን የቤተሰቦቾን አድራሻ ማወቅ ስላልቻለች ቤተሰቦቾ ጋር ማቀላቀል አልቻልንም፡፡ ስለዚህ ልጅቶን የምታውቁ ቤተሰቦቾን የምታውቁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች (0912794021 ፣ 0938414739 ፤ 0911617721) በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
👉ስም- ህፃን አለሚቱ ጌቱ
👉እድሜ- 7
👉አድራሻ- አዲስ አበባ
👉የአባት ስም- ጌቱ አበራ
👉የእናት ስም- ጫሊ ሹሚ
👉የተገኘችበት ሰፈር-📍ጋርመንት ሰፈራ
ስለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡🙏

Photos from Oprifs's post 09/09/2025

Celebrating Mawlid Together 🌙✨

At OPRIFS Safe Home, we cherish our diversity and the joy of coming together as one family. This week, we celebrated Mawlid, the birthday of the Prophet Muhammad, with our children and staff.

It was a beautiful day filled with happiness, unity, and shared traditions, and the children especially enjoyed the celebration. 💛

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa