Commone broker
20/05/2022
18/05/2022
30/04/2022
ሃጂ ሙፍቲ በሸገር FM ለመአዛ ብሩ አሁን የተናገሩት!
"...እኔ ከሙስሊምም ከኦርቶዶክስም ጋር ነው ያደግሁትም የኑርሁትም። አንድ ምሳሌ ልንገርሽ፦ጎጃም ጠንካራ ኦርቶዶክስ አማኝ ካለባቸው አከባቢዎች አንዱ ነው። መስጅድ ልናስመርቅ ሄደን ነበር። እገሌ ክርስቲያን ነው 20,000 ብር ሰጥተዋል እገሌ ክርስቲያን 5000 እገሌ 6000 እያሉ ክርስቲያን ለመስጅድ ማሠሪያ ያዋጡትን አነበቡልን።
ይሄ የሚገርም አይደለም፣ ወሎም ይደረጋል። መጨረሻ ላይ ግን "15,000 ብር ከማሪያም ቤተክርስቲያን " ሲሉ ደነገጥኩ" አየሽ የሚያባሉን ፖለቲከኞቹ ናቸው..
Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
2121
2121