Fuetech - Ethiopia
30/09/2022
ስለ አይፎን 14 አውርተን ሳንጨርስ አይፎን 15 በቅርቡ ሊለቀቅ መሆኑን ጭምጭምታዎች እየተሰሙ ነው ! 🤔😶
ለትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና መፍትሔዎች የቴሌግራም ግሩፓችንን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ !
https://t.me/Fuetech1 👈
Early iPhone 15 rumors predict new 'Ultra' model, USB-C connector Yes, the iPhone 15 rumor train is already underway.
30/09/2022
The F-14 Tomcat Retired too Early
17/09/2022
በነፃ አለም ላይ የሚገኙ የሚከፈልባቸውን ሁሉንም ጣብያዎች ይመልከቱ ! 😱
🔥 BARAKAT IPTV 🔥
በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች 👇👇
🔰ETHIOPIAN CHANNEL
🔰DSTV
🔰BEIN SPORT
🔰 CANAL+
🔰 OSN
🔰 YES SPORT (AMOS)
🔰 KIDS CHANNEL.....etc
✅ USERNAME 👉 ahmadPALiptvFHD
✅ PASSWORD 👉 E5rUbZZW2Z
FueTech - Ethiopia
ቴሌግራም ግሩፕ :- https://t.me/Fuetech1
12/09/2022
ጎግል ፕሌይ ስቶር ብልሽት ለማስተካከል..........................................................
Google Play Store በአብዛኛዎቹ የAndroid ዘመናዊ ስልኮች ላይ ተጭኖ የሚመጣ ሲሆን በሆነ ምክንያት በዲቫይሱ(ስልክ ወይም ታብሌት) ላይ መሥራት ሊያቆም ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት በዲቫይሱ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን የቅርብ ግዜ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮችን ዳውንሎድ አድርገን መጫን እና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን የቅርብ ግዜ ማድረግ አንችልም፡፡
Google Play መደብር በእርስዎ ዲቫይስ ላይ የማይሰራ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት አንዳንድ መንገዶችን እጠቁማለሁ
1. የዲቫይሱን ቀን እና ሰዓት ቅንብር(ሴቲንግ) ያስተካክሉ
የተሳሳተ ቀን እና የጊዜ ገደብ ሲኖርዎት የGoogle አገልጋዮች ከአሳሽዎ ጋር ማመሳሰል ችግሮች ያጋጥማቸዋል ለማሰተካከል ወደ ሲስተም ሴቲንግ በመሄድ «ቀን እና ሰዓት» ማስተካከል ይጠበቅብዎታል፡፡
“Automatic date & time” and “Automatic time zone” እንዲሰራ ክፍት ያድርጉ ወይም ማኑዋሊ ቀን እና ሰዓት ያስተካክሉ፡፡
2. ጎግል ፕሌይ ስቶር ከዚህ በፊት ይዞት የነበረውን ዳታ ማጽዳት
በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከዚህ በፊት ተጠቅመናቸው የነበረው ሶፍትዌሮች ዝርዝ ይዞ ይቀመጣል(Cached data) ይሄ በምንፈልገው ጊዜ በፍጥነት ለመክፈት ኢንተርኔት ግንኙነቱ ፍጥነት ባይኖረውም ይረዳናል ነገር ግን Cached data አንዳንድ ጊዜ በPlay Store ላይ ችግር ይፈጥራል፡፡ በGoogle Play ላይ Cached data ለማጽዳት እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ:
ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ
ደረጃ # 2: አፕስ (Apps)
ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ
ደረጃ # 4: ስቶሬጂ በመክፈት “CLEAR CACHE“.
3. የቅርብ ግዜ የሆነ ጎግል ፕሌይ ስቶር መጫን
በየጊዜው ሶፍትዌሮችን የሚሰሩ ዴቨሎፐሮች ለሰሩት ሶፍትዌር የቅርብ ግዜ ማድረጊያ አብዴተር የሚለቁ ሲሆን በዚህ የቅር ማድረጊያ ላይ የተለያዩ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ይካተታል፡፡.
በተመሳሳይ መልኩ Google የ Play ስቶር አብዴተር በየጊዜው የሚያወጣ ሲሆን እንደሚኖሩበት አገር የሚለቀቀው አብዴት ሊዘገይ ይችላል በቀጥታ የቅርብ ማድረጊያውን(APK ፋይል) ማግኘት ከቸኮሉ APKMirror በማለት ኢንተርኔት መጠቀሚያ ብሮውዘር ላይ ፈልገው ማውረድ ይችላሉ፡፡
4. ጎግል ፕሌይ ስቶር ወደነበረበት የመጀመሪያው ቨርዥን መመለስ
አንዳንዴ የቅርብ ጊዜየተደረገ የጎግል ፕሌይ ስቶር ስሪት በርካታ ችግሮችን ሊያመጣ ይችላል ስለሆንም አብዴት የተደረገው በማጥፋት ዲቫይሱን ስንገዛ የነበረውን(factory version ) ጊዜ መመለስ፡፡ እነዚህን ደረጃዎች በመከተል እናጥፋ:
ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ
ደረጃ # 2: አፕስ (Apps)
ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ
ደረጃ # 4: "Uninstall Updates"
5. ጎግል ፕሌይ ሰርቪስ መስራቱን ማረጋገጥ
Google Play Services ዋናው ተግባራት የGoogle አገልግሎቶች የሆኑትን Google Play ስቶር፣ ጎግል ማፕ፣ ጎግል ፕላስ ወዘተ አገልግሎቶች አውቶማቲካሊ ግንኙነት እንዲያደርጉ እና አብዴት የሚያደርግ የሚረዳ በመሆኑ እንደ ተጨማሪ መፍትሄ በመውሰድ Google Play Services መስራቱን ያረጋግጡ፡፡
6. ጎግል ፕሌይ ስቶርን ዘግቶ መክፈት
ይህ በአብዛኛው ተጠቃሚዎች የሚተገበሩበት የተለመደ ዘዴ ነው፡፡ ማድረግ ያለብዎት ነገር Google Play Storeን በመዝጋት እንደገና ማስጀመር( ለሌሎች አፕ ይሰ
12/09/2022
ማዕቀብ አጠንክሮ ያፈረጠማት ኢራን !
‼️
_______________________
#ኢራን 2 የአሜሪካን ድሮኖችን ማርካ አንድ የአሜሪካ ድሮን ማጋየ*ቷን አስታወቀች።
ኢራን ከዱባይ ወደ ሚዋሰኑበት የባህር ክልል የተጠጉ 2 የአሜሪካ እጅግ ዘመናዊ (የባህር ድሮኖች) በኢራን ተደርገው ተይዘዋል። ሌላ የአሜሪካ ድሮን ዛሬ በኢራን Bavar_73 ተመቶዋል።
በዚህ ሳምንት ብቻ አሜሪካ ላይ 2 ጊዜ የባህር ጥቃት የደረሰ ሲሆን፤ አሜሪካ በፐርሺያ ገልፍ (የአረብ ባህረ ሰላጤ) ከግማሽ ክፍለ ዘመናት በላይ የነበራት የባህር የበላይነት በኢራን እየተነጠቀች መሆኑን ትናንት ዘግቦ ነበር።
ዛሬ የ IRGC አዛዥ Major general Hussen Hatami ጠቅሶ እንደዘገበው የኢራን አየር መከላከያ ጋር የሚፎካከር ፀረ አየር ሀይል ያለው ሀገር ምድር ላይ የለም በድሮን ዘርፍ ኢራንን የምትፎካከረው ቱርክ ብቻ ናት። በሚሳኤል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኢራን ጋር ተቀራራቢ አቋም ያላት ብቸኛ ሀገር ራሺያ ናት። አለም ላይ እጅግ የተቀናጀ ባህር ሀይል እና ሀይለኛ ባህር ሰርጓጅ ካላቸው 4 ሀገሮች አንዷ ኢራን ናት።
የኢራን ወታደራዊ ጡንቻ መፈርጠም የቅርብ ጊዜ ክስተት መሆኑን ጠቁሞ አሜሪካ እስራኤል እና ጎረቤት የአረብ ሀገራት ላይ ከባድ ራስ ምታት እየፈጠረ መፍትሄ አልባ ጉዳይ እየሆነ መዝለቁን እንደቀጠለ ነው ብሎዋል።
የኢራን መከላከያ ሚኒስትር ከትናንት ወዲያ ሀያል ነን የሚሉ ራሺያ ቻይናና የመሳሰሉት ሀገራት የኢራን ዘመናዊ መሳርያዎችን እየገዙ መሆኑን ጠቁሞ በዚህ አመት ብቻ ከሽያጭ 4.8 ቢሊዮን አግኝተናል ሲል አስታውቆአል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000