fendika_live
15/06/2026
ካየን-ላብ ያለ ጥርጥር በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጡ የጃዝ ባንድ ነው :: በፈንድቃ ሀያት በድጋሚ የፊታችን ሰኞ ምሽት ይጫወታል!
የዚህ ባንድ ታዋቂ የሙዚቃ ባለሞያዎችና የባንዱ መስራቾች በኛ በ2009 አ.ም በፈንድቃ ባህል ማዕከል በየሳምንቱ ለመስራት ወሰኑ።
ኬይን -ላብ የኛን የሙዚቃ ፍልስፍና ለማህበረሰብ በማድረስና በማከም ስራዎቻቸውን በፍቅር እስካሁን እያቀረቡልን ይገኛሉ ; ለዓመታት እያደገ የመጣውን ተመልካቾችና ተከታታዮችን በመገንባት በፈንድቃም ይገኛሉ::
ለሀያት ሬጀንሲ ምስጋና ይግባው, የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ታዳሚዎች አሰባስቦ በኬይን ላብ የሙዚቃ ስራዎች ከእነዚህ ግዙፍ አርቲስቶች ጋር በፈንድቃ ሀያት ላይ ሁሌም ሰኞ ይገኛሉ።
የናንተው መላኩ
fendika.org/support።
11/06/2026
https://www.youtube.com/live/czQ2IeuCnqI?si=cyz7eXgrFZob-O6x
የፈንድቃ በሃያት ሃሙስ የሙዚቃ ምሽት - Fendika@Hyatt Thursday Night - Music show with Four Star & Etege Bands የፈንድቃ በሃያት ሃሙስ የሙዚቃ ምሽት - Fendika@Hyatt Thursday Jazz Night - Music...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 04:00 |
| Tuesday | 08:00 - 04:00 |
| Wednesday | 08:00 - 04:00 |
| Thursday | 08:00 - 04:00 |
| Friday | 08:00 - 04:00 |
| Saturday | 08:00 - 04:00 |
| Sunday | 08:00 - 04:00 |