Post Now

Post Now

Share

Photos from Post Now's post 24/01/2026

‎ #ተሸለም
‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

‎ማን ያሸንፋል?
‎🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 2 ሰዎች ጥራት ያላቸው የእጅ ሰዓት እንሸልማለን።

‎✍️ የውድድሩ ህጎች
‎✔️የዋናው ስፖርትን
https://www.facebook.com/postnowethiopia2022
‎ የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
‎✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
‎✔️ይህንን ፖስት ለ10 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
‎✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።

10/06/2025

"ግማሹን ከወሰድክ በቂ ነው፤ ቀሪውን ግማሽ ግን መልስላት"

አቶ መለስ ዜናዊ
--------
ጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ከቀድሞ ባሏ የፍቺ ውዝግብ ጋር ተያይዞ የቀድሞ ባሏ ንብረቷን በሙሉ ወስዶ ባዶ አስቀራት። ደራርቱም ችግር ላይ ወደቀች። ደራርቱ ግን "መለስ ዜናዊ ድረስልኝ" አላለችም። መለስ ግን ስለጉዳዩ ቀድሞ ሰምቶ ነበርና ደወለላት። "መለስ ነኝ ቢሮ እፈልግሻለሁ አሁኑኑ ነይ" አላት። የገጠማትን ችግር በዝርዝር እንድትነግረውም ጠየቃት። በጨዋነት የምትታወቀው ደራርቱ ግን "ባሌ በደለኝ" ብላ መናገር አሳፍሯተ ከመናገር ተቆጠበች። ሆኖም መለስ ስለጉዳዩ ከሳምንት በፊት እንደሰማና ዝርዝሩን እንድታስረዳው ጠየቃት። የሰማውን እውነት በዝርዝር ደገመችለት።

ከዛም ለደራርቱ ባል ተደወለ። "መለስ ነኝ፤ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ነኝ። ባሏ በድንጋጤ ስልኩን ጣለ። ስልኩ በድጋሜ ተደወለ። መለስ ነኝ ተረጋጋ። ከደራርቱ ጋራ ስለገባችሁበት ውዝግብ እንድንነጋገር ፈልጌ ነው፤ በሰላም ተወያይታችሁ ብትፈቱት ይሻላል። ዞሮ ዞሮ በፍርድ ቤትም 50/50 ስለሚደርሳችሁ ግማሹን ብትመልስላት ጥሩ ነው። ቢሮ ና እፈልገሃለሁ። እንዴት መምጣት እንዳለብህ ሰው እልክለሃለሁ።"

የደራርቱ ባል "አረ ሁሉንም ትውሰድ: አሁኑኑ እመለስላታለሁ። እኔኮ ተናድጄ ስለተጣላን ብዬ እንጂ..."

መለስ ዜናዊ "አይ ሙሉ አይሆንም። ግማሹ ላንተም ይገባሃል። ግማሹን ግን መልስላት። ያላንተ ድጋፍም ይሀ አይመጣም ነበር። ለማንኛውም ቢሮ ና: እንወያይበታለን" ተባለ። ያለ አንዲት መኪና ሁሉንም ንብረት መለሰልኝ። መለስ ዜናዊ ሁሌም ለወገኑ ለህዝቡ የኖረ ነው"

ደራርቱ ቱሉ የመለስ ዜናዊ ቀብር ስነ-ስርዓት ላይ ለETV የተናገረችው

Photos from Post Now's post 14/04/2025

💔
===============================
ሚያዝያ 08 ቀን 2017 ዓ.ም፣ (Post Now)
===============================
| ትላንት የሆሳዕና በአልን አክብሯል፤
ዛሬ በሕይወት የለም💔

ዮናታን ሰለሞን ይባላል፡፡ የEBS የካሜራ ባለሙያ ነው። 31 ዓመቱ ነው። በ EBS በካሜራ ባለሙያነት ለ 6 ዓመታት አገልግሏል።

ትናንት በባህርዳር ከተማ "ሆሳዕና በአርያም " በማለት በዓሉን አክብሯል። ለወዳጆቹም ''እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ! ሆሳዕና በአርያም” መልዕክቱን በፌስቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡

ትናንት ከባህርዳር ተነስቶ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ዘለቀ። ወደ ebs አምርቶ ካሜራውን አስገብቶ ወጣ ...

ይሁንና
ትናንት በመኖሪያ ቤቱ ሕይወቱ ማለፉ ተሰማ።

የቀብር ስነ-ስርዓቱ በቀጨኔ ደብረሰላም መድኃኔዓለም
ከ8:00 ሰዓት ይከናወናል !

ነፍስህን ይማር
ለቤተሰብህና ለወዳጆችህ መጽጽናት ይሁን!

ቤተሰብ ጋር መድረስ የምትፈልጉ
አዉቶብስ ተራ ሚካኤል ጀርባ ፈተህ መሰጂድ ትንሽ አለፍ ይበሉ

Photos from Post Now's post 08/04/2025

እስከ 3:55 pm ETH
ስምና ሚሞሪ የሚቀበል ሰዓት ልንሼለሞት ነው
የመጀመሪያ ትክክለኛ ገማች እንሸልማለን
መስፈርቱ ሼር ላይክ ፎሎው ማረግ

Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
GOFA