Pagume post

Pagume post

Share

Nature’s Giant You Won’t Believe 🐘😳” 02/04/2026

https://youtube.com/shorts/iACoAKh0XoA?si=R1lRDLTpnTWaeUb2

Nature’s Giant You Won’t Believe 🐘😳” Elephants are the largest land animals on Earth—and they’re smarter than you think! From incredible memory to strong family bonds, these gentle giants will a...

Photos from Pagume post's post 06/06/2025

ሺቲ ለባሽ የድሬ ልጅ ናት :

የድሬዳዋ ሴቶች የጥንካሬ ማሳያ :

በአሜሪካ የባይደን ትምህርት ቤት ተመራቂ ፡

የጥቁር ተመራቂ ተማሪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት :

ወጣት ምህረት ዋለልኝ ትባላለች ። ከድሬዳዋ ተነስታ በአሜሪካን የከፍተኛ ትምህርትን በመከታተል የላቀ ውጤት ካስመዘገቡ ወጣቶች አንዷ በመሆን ተመርቃለች። እንኳን ደስ አለሽ !

ምህረት በዴላዌር ዩኒቨርሲቲ በጤና ፖሊሲ ስፔሻላይዜሽን የማስተርስ ዲግሪዋን በሕዝብ አስተዳደር ያጠናቀቀች ሲሆን፣ ቀደም ሲል ደግሞ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በነርሲንግና በአስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪዎቿን አግኝታለች።

በዴላዌር ጄነራል አሴምብሊ የሕግ ተባባሪ (Legislative Fellow) በመሆን በአካባቢ ሕግና ፖሊሲ ላይ ልምድ ያገኘች ሲሆን፣ በብሔራዊ የዕድሜና የጤና ፖሊሲ የምርምር ፕሮጀክቶች ላይ እንደ ምርምር ረዳት በመስራት አስተዋጽኦ አድርጋለች።

ምህረት የጥቁር ተመራቂ ተማሪዎች ማህበር (Black Graduate Student Association) ፕሬዚደንት በመሆን፣ እንዲሁም የኢንተርናሽናል ከተማና አካባቢ አስተዳደር ማህበር–ዩዲ (ICMA–UD) ዋና ምክትል ፕሬዚደንት በመሆን አገልግላለች።

በተጨማሪም እንደ ማህበራዊ ፍትሕ ተመራቂ አስተማሪ (Social Justice Peer Educator) በመሆን ማህበራዊ ፍትህን የማስፋፋት ተልዕኮዋን አሳይታለች።

ምህረት በትምህርት ዘመኗ በታላላቅ ብሔራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ የዴላዌር ዩኒቨርሲቲን ወክላ ተሳትፋለች።

የባይደን ትምህርት ቤት ተመራቂ እንደመሆኗ፣

-በ2025 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. በተካሄደው የASPA ዓመታዊ ውድድር

-በ2024 በኒውዮርክ በተካሄደው የNASPAA ፖሊሲ ስምላሜ ውድድር እና በ2024 በፒትስበርግ ፔንሲልቬኒያ በተካሄደው የICMA ዓመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተቋሟን በመወከል የላቀ አቅሟን አሳይታለች።

በተጨማሪ የሚል በሴቶች ዙሪያ የሚንቀሳቀስ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጓደኞቿ ጋር በማቋቋም ድሬዳዋ ላይ ማህበራዊ ሀላፊነቷን በመወጣት ትታወቃለች።

Congratulations




Once again Congratulations

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa