9D Virtual Reality - Hawassa

9D Virtual Reality - Hawassa

Share

Telegram: Contact @GamingHawassa 13/11/2023

ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)
==========================

ስለቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ ምንነት

ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ
ዓለም(Physical World) አውጥቶ ወደ ሌላ 3D የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" "በሞከርኩት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም/ቦታ ለምሳሌ፦ በአራዊት የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን, በትልቅ ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት, አውሮፕላን ማብር, የአለማችን ትልልቅ ከተሞች ዉስጥ መገኘት, የትልልቅ የHollywood ፊልሞች ላይ የታዋቂ ተዋንያንን ገፀ ባህርይ (Spider Man, Creed, John Whik, Iron Man, Superman...) መሆን ብትመኙስ?....ወዘተ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ስለ ቴክኖሎጂው በቀላሉ ለመረዳት ባገኙት አጋጣሚ ይሞክሩት!! ይወዱታል ይገረሙበታል ይዝናኑበታል!!

Mark Zuckerberg እንዲሁም Bill Gates እንደሚናገሩት ከሆነ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) የመጭው ጊዜ ቴክኖሎጂ ነው::

ይሞክሩት!!
Visit and join our Telegram Channel

Telegram: Contact @GamingHawassa

Photos from 9D Virtual Reality - Hawassa's post 27/04/2022

Hawalle sidaamu daga haaru diri sooro Fichee Cambalaallete ayyaanira keerunni iillishinonke.

Ayyde Cambalaalla!
9D Virtual Reality - Hawassa

Photos from 9D Virtual Reality - Hawassa's post 20/04/2022

VIRTUAL REALITY BOX 2.O
✔Entertain At Your Home 💯
✔ቤቶ ቁጭ ብለው የት መጎብኘት ይፈልጋሉ ?
New York? Dubai? Paris?
✔የተለያዩ ኣስፈሪ እና ኣዝናኝ ጌሞች ፊልሞችን እዛው እንዳሉ በሚይስመስል ጥራት ይመልከ
✔3D View
✔360 Degree Movies
✔Playing Games With Trigger/Remote
✔Compatible with all Smartphones.
🌟 Price: 1500 birr

Few available!

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

None
Addis Ababa