Visit Tora
14/04/2026
ይነይ ፈረዝ ደነክ ምን ኢሉያን?
08/04/2026
በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ትልቁ መስጊድ (አቡበከር መስጂድ)
06/04/2026
በጦራ ከተማ አዳዲስ ኢንተርፕራይዞች መርቶ ለገበያ የቀረበው አዱካሌ አጃክስ ሳሙና በተጠቃሚዎች ዘንድ እጅግ ተፈላጊ መሆን ችሏል።
በከተማችን መፍጠር የሚችሉ ኢንተርፕራይዞች መፍለቂያ መሆኗ የተረጋገጠበት በመሆኑ ይህም የጦራ ከተማ ልዩ መገለጫ እየሆነ ነው!!
06/04/2026
የጦራ ከተማ ልዩ መገለጫ የሆነው ዛላ በርበሬ
የከተማዋ ልዩ ገፀበረከት ነው!!
04/04/2026
ውቢት ጦራ ከተማ የስልጤ ዞኗ ፈርጥ!!
29/03/2026
የመልታሜ ሎጅና የመዝናኛ ስፍራ!!
በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ውብና ማራኪ ስፍራዎች ውስጥ አንዱና ዋናው ሲሆን ሎጁ ለኢኮቱሪዝም ትልቅ ፋይዳ ያለው ፣የምድራዊ ገነቱ የመልታሜ ተራራዎች መገኛ ነው።
የሎጁ መልካዓ ምድራዊ አቀማመጥ ለመዝናኛ ምቹ ስፍራ ሲሆን ነፋሻማ አየሩ መንፈስን የሚያድስና በበርካቶች ተመራጭ እንዲሆን አድርጎታል።
ሎጁ ለትልልቅ የምረቃ ፕሮግራሞች ፣ ለስብሰባና ለሰርግ ዝግጅት እንዲሁም ለተለየዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ተመራጭ ነው።
በጦራ ከተማ የሚገኘው የመልታሜ ሎጅ በዉስጡ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች :-
⏩ ሙሉ የሰርግ መስተንግዶ
⏩ ዘመናዊ እና ንፁህ የመኝታ አገልግሎት
⏩ የወተት እና እርጎ አቅርቦት
⏩ ለስብሰባዎች እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን የተንጣለለ አዳራሽ
⏩ በዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ የተደራጀ የዳቦ አቅርቦት
⏩ ከቤተሰቦ ጋር ዘና ፈታ የሚሉበት ፅዱ መናፈሻ
⏩ ሙሉ የልጆች መጫወቻ
በጥቅሉ ስፍራው ከየትኛውም አካባቢ የተሻለ ለመንፈስ እርካታን ለአዕምሮ ሰላምን የሚያጎናጽፍ ስፍራ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።
Visit Tora
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa