Ashu string art
14/09/2022
06/10/2021
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆነችው ወ/ት ትዕግስት ጌታቸው ወርቄ በተወለደችበት ጅግጅጋ ከተማ በሚገኙት በካራማራና ሪፈራል ሆስፒታሎች በፋርማሲስትነት ፣ በሪፍት ቫሊና በኢስት አፍሪካ ኮሌጆች ውስጥ ደግሞ በመምህርነት ስታገለግል የነበረ ሲሆን ሁለቱም ኩላሊቶቿ ሥራ በማቆማቸው የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንድታከናውን የህክምና ቦርድ ያዘዘ ቢሆንም በሀገራችን ተጀምሮ የነበረው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት በመቋረጡ ወደውጪ ሀገር ተጉዛ ህክምናውን ማግኘት በህይወት ለመቆየት ብቸኛው አማራጯ ሆኗል። ይህን ለማድረግ ደግሞ ከ1.9 ሚሊየን ብር በላይ የተጠየቀች በመሆኑና ክፍያውን ለመፈፀም አቅሟ ስላልፈቀ ወገኖቼ ድረሱልኝ ፣ ህይወቴን አትርፉልኝ ስትል ተማፅኖዋን አቅርባለች።
በመሆኑም የወ/ት ትዕግስት ጌታቸውን ህይወት ለመታደግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000186418682 የሚችሉትን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
ስልክ ቁጥር 0921 251165
This is Tigist Getachew Workie.
A pharmacist in Jigjiga. She graduated from Haramaya university in Pharmacy. She is a young, humble and kind person. Currently due to chronic kidney Failure she needs a kidney transplant. As the service is interrupted in Ethiopia, she is referred abroad. The total estimated cost of treatment is more than 1.9 million birr. So, we kindly ask you to contribute what you can to the following account.
Tigist Getachew worke
1000186418682
CBE
Tel. 0921 251165
GoFundMe me link
https://www.gofundme.com/f/pharmacist-tigist-kidney-transplant-support-funds?utm_source=messenger&utm_medium=social&utm_campaign=p_cf+share-flow-1
እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ::
Click here to claim your Sponsored Listing.