Wollo Current Information
05/10/2025
አትፈራገጡ!!
ታሪክ ይቅር የማይለው ጥቁር ጠባሳ መጣላችሁን በአደባባይ በድምጽ ጭምር ባመናችሁበት ወቅት ጽንፈኛ አብነው ታደስ የዘር ሀረግ እየቆጠረ ገዳይ አለመሆኑን ለማስረዳት ብዙ ርቀት መሄድ የለብህም።
በአደባባይ መስኪድ ውስጥ በመግባት መግደላችሁን በአይን አይተናል ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም። ጽንፈኛ ቡድኑ የአማራን ህዝብ ገድሏል ዘርፏል አግቷል ምን ያላረገው ነገር አለ።
መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም በመስጂድ ኑር በኢሻ ሰላት ወቅት ወደ መስጂድ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራዉ የታጠቁ ጽንፈኛ ኃይሎች በመግባት ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን በመወጣት ላይ በነበሩ ፦
1. የመስጂድ ም/ ኢማምና የወረዳው መጅሊስ ም/ሰብሳቢ
2. የመስጂድ አመራሮች
3. የመስጂድ ኻዲሞችን አሰቃቂ እና አረመኔያዊ ሁኔታ ታሪክ መቼም አይረሳውም። ጽንፈኛው አብነው ታደሰ
ተዋልዶና ተጋምዶ አብሮ የኖረ ህዝብ በጋራ ለተጋረጠበት አደጋ አብሮ ይሞታል እንጂ ጠላት በጠነሰሰው ሴራ እርስ በርስ አይበላላም።
Click here to claim your Sponsored Listing.