Mesob tower
18/10/2023
24/09/2023
መሶብ ህብር ነው የሀገር ሰምና ወርቅ ነው ሁላችንም በመሶብ ዙርያ አለንመሶብም በእኛ ዙር አለ ሁሉም ሰው እናት አለው እናትም መሶብን ወለደች ፈጠረች የእናት ፀጋም በአቃፋነት የሀገር ስያሜ ሆናለች የእናት ምርምር ውጤትን በራሷ አምሳል መሶብን በህብረ ውህድነት ለፍቅር ለደስታ በዓይነት ለዓይነትነት ታሪክ ባህልን ሰንዳ ያበረከተችልን ውድመገለጫ ነው።
24/09/2023
መሶብ እንደ እናት በእናትነት አምሳልና ውብ የፍቅር ተክለ ቁመና የአብሮነት የማዕዳችን አውድነትን በክብ ሆነን የምንጎራረስበት አውድን በገፀበረከትነት የተበረከተልን ነው።
Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Address
Addis Ababa