ROMI DAN SIR
24/06/2023
14/06/2023
ጁድ ቤሊንግሃም በጣም ሊቨርፑል እንዲገባ ፈልጌ ነበር እሱም ፍላጎት ነበረው ነገር ግን ቻ. ሊግ ላይ መጫወት ይፈልጋል ሊቨርፑል ደሞ በዚህ ሲዝን በነበረው የማይገባ አቋም ቻ. ሊግ መግባት አልቻለም ለዛም ጁድ ለሊቨርፑል ሳይፈርም ቀረ
ግን ደሞ በጣም ደስ የሚለው ከስፔን ላሊጋ የምደግፈው ሪያል ማድሪድን ነውና ጁድ ደሞ ለማድሪድ መፈረሙ አስደስቶኛል
በዋናው ባጣውም በሁለተኛው አገኘሁት🙌🏾
Welcome To The Biggest Club In The World Jude Bellingham 🥰 Real Madrid C.F.
Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Bole Olompia
Addis Ababa
Addis Ababa