BERI Real Estate Mart
#አፍሪካ,ህብረት #ሳርቤት #አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።
አስደማሚ መንደር እርስዎን እየጠበቀ ነው
ማራኪ ዲዛይን ከግሩም እይታ ጋር
✨ባለ 1 መኝታ 96.94 ካሬ
✨ባለ 2መኝታ 153.95 , 154.29 ካሬ
✨ባለ 3 መኝታ 200.67 ካሬ
ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ
ይገኛል::
የጋራ መጠቀሚያ
የውሀ ፋውንቴን
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
4 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ(ቤዝመንት + 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ)
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
የ እስፓርት ማዘውተሪያ
የከርሰ ምድር ውሀ
ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ።
አሁኑኑ የዚህ አዋጭ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ::
📞 +251 911 733 281
📞 +251 707 578 727 ይደውሉ
#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት
በጸሎት የተከፈተ ቀን መልካም ነዉ🌻
🌻በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት ነዉ🌻
🌻በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ድል ነው🌻
🌻በተስፋ የሆነ ጉዞ የማይደክም ነዉ🌻
🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻 2017 ዓ. ም የተሰፋ የፍቅርና የጤና ዓመት ይሁንልን🌼🌼 🌻🌻
🌻እህቴ ሪልስቴት ማርት 🌻
#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት
ኦ! አፓርታማ በ79,971ብር/ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ይሄው !!! ውብ አጋጣሚ! መልካም አጋጣሚውን ይጠቀሙ ::
በአያት cce /CMC site የ ካሬ ዋጋ በ79, 971ብር ሆኖ ዛሬ በታላቅ ቅናሽ ሽያጭ ጀመረ!
( Semifinished)
በ Full finish:
112,838ብር :ምርጫው የእርሶ ነው::
ቅድመ ክፍያ 15% የግንባታው ሁኔታ 80%+ የደረሰ!
ባለ 3 መኝታ ክፍሎች ከ 107ካሬሜትር ጀምሮ እየጠበቃችሁ ይገኛል::
አከፋፈል :
60%ቱን በ3 ዓመት,
40%ቱን በ 30 ዓምት በ9.5% ወለድ እየኖሩበት ! ወይም እያከራዩት የሚከፍሉት ነው ::
Discountማ : አለ!
ይሄው :-
-አስተማማኝ ሊፍት
-መጠባበቂያ ጀነሬተር
-በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ
-ለትራንስፓት ምቹ
-ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው::
አይተውት የሚወዱት ሳይት! ለመግዛት! ሳይቱን ለመጎብኘት ይድውሉ
☎️ +251 911733281
#በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት #ቅናሽ
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
ሁሉንም በአንድ ቦታ
፠ ቤት ፠ አክሲዮን ፠ ሱቅ
⭐ ብሮን በእጥፍ ያትርፉ ⭐
፠ ቤት ባለ 1,2, 3 ,4 መኝታ በ15%ቅድመ ክፍያ
ቦታ አያት አደባባይ , ዞን 3, ዞን 8 አዲስ የተጀመሩ ሳይት
፠ አክሲዮን ከ112,500 ብር ጀምሮ በ51.3% የሚያተርፉበት
፠ ሱቅ ከ 25ካሬ ጀምሮ
ሁሉንም ከአያት ሪልስቴት
📢📢አክሲዮናችን 51.3% ያተረፍንበት
📢📢ሱቆችን ከነገበያዉ ፤ እሄን ስንል ከ40,000 በላይ ሰዎች የሚጎበኙት የንግድ ማዕከል።
📢📢 ቤቶቻችን ለመኖሪያ ምቹ ለማከራየት እና ሸጦ ለማትረፍ አዋጭ ኢንቨስትመንት ።ይፍጠኑ ይወስኑ ብሮን በእጥፍ ያትርፉ በካሽ፣ በዱቤ ከ 10 አስከ 30 አመት የሚቆይ ብድር ወይም በልዩ ቅናሽ በመጠቀም የቤት ባለቤት ይሁኑ
በካሬ 79,971 ብር ጀምሮ
☎️ለበለጠ መረጃ 📞What’s up,telegram &Viber
በ0911-733281 ይደውሉ
👉ሸራተን ሆቴል አጠገብ 10% ቅድመ ክፍያ ኮምፖውንድ የሆነ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ፤
እዚህ ውብ በሆነው አካባቢ ቤትዎን ያኑሩ
በፍሬንድሺፕ እና በሸራተን እንዲሁም ሳይንስ ሙዚየም እይታን የታደሉ በግንባታ ላይ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ አሚባራ ፕሮፐርቲስ፤
አፓርትመንቶች
- ባለ አንድ መኝታ
86 ካሬ,91 ካሬ
-ባለ 2 መኝታ
135,142,163 ካሬ
-ባለ 3 መኝታ
172ካሬ, 178ካሬ, 180ካሬ, 187ካሬ,213 ካሬ,221 ካሬ
-ባለ 4 መኝታ
211ካሬ, 221ካሬ, 267 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 10% ወይም ከ 1,101,633.ዐዐ ብር ጀምሮ
# በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
- ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
- አውቶማቲክ ስታንድ ባይ ጀነሬተር
-የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
- የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
- ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ እና የሚበሰበስ ቆሻሻ ማስወገጃ
- መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
- ግራውንድ ቴኒስ ኮርት
# ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ የመኖሪያ መንደር።
ለበለጠ መረጃ:
👉0911-733281 ይደውሉ። whatsaap ,telegramm viber
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |