Transforming Development Consultancy Company tdc

Transforming Development Consultancy Company tdc

Share

24/05/2026

እናንተ የነገ ተስፋዎች ናችሁ::
***********************
እግዚአብሔርን በመፍራት: ቤተሰቦቻችንን በመታዘዝ: ጠንክራችሁ በመማር እና አቅማችሁ በፈቀደ መጠን እየሠራችሁ በጥበብ: በሞገስና በክብር እንዲታድጉ እመክራችኅለሁ::

Photos from Transforming Development Consultancy Company tdc's post 21/05/2026

ብልፅግናን ይምረጡ !!!
*******************
የምርጫ ምልክታችን የጠንካራ አንድነታችን ምልክት የሆነዉ የስንዴ ነዶ ነዉ !!!

ዛሬ በታላቁ የወላይታ ሕዝብ ጉታራ ላይ የወላይታ ዞን እና የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር በጋራ ባዘጋጁት ሕዝባዊ ዉይይት መድረክ ላይ ታድመናል::

በአፍሪካ ግዙፉ ፓርቲያችን ብልፅግና የእኛ ትዉልድ የመደመር: የጠንካራ አንድነት: የማያቋርጥ ለዉጥና የሁለንተናዊ ብልፅግና መሪ ፓርቲ ነዉ::

ፓርቲያችን ብልፅግና ያለፈውን ታሪካዊ ቁስል በማከም፣ የዛሬውን እውነታ በሕዝባችን የነቃ ተሳትፎ በማስቀጠል የነገውን ብሩህ ተስፋ የሚያረጋግጥ የትጉሃን ፓርቲ ነዉ!

ባሳለፍናቸዉ ዘመናት የተፈጠሩ አለመተማመኖችን እና ሃገራዊ ስብራቶችን በዉይይት: በመግባባትና በዕርቅ በማከም፣ ዛሬ ላይ ለጠንካራ ሃገራዊ አንድነትና ለሕዝዝባችን ሁለንተናዊ ብልፅግና በተደራጀ ሁኔታ እየተጋ የሚገኝ ፓርቲ ነዉ::

እንደ ሃገር የተጀመሩ የዘላቂ ልማትና የሁለንተናዊ ብልፅግና ሥራዎችን ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ለማሳካት አቅማችንን ማቀናጀትና ኃይላችን ማደራጀት ይኖርብናል::
መላዉ ሕዝባችን በተለይም የለዉጡ ኃይል የሆኑ ወጣቶቻችን የምርጫ ምልክታችን የሆነውን የስንዴ ነዶ በመምረጥና በማስመረጥ ታሪካዊ ኃላፍነታቸዉን በተሟላ ሁኔታ የሚወጡ ይሆናል::

ብልፅግናን ይምረጡ !!!
የምርጫ ምልክታችን የጠንካራ አንድነታችን ምልክት የሆነዉ የስንዴ ነዶ ነዉ !!!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

ቲዲሲ, ኢትዮጵያ
Addis Ababa