Tesfa Microfinance Institution S.C.

Tesfa Microfinance Institution S.C.

Share

TikTok · TesfaMicrofinanceInstitutionSC 15/11/2024

TikTok · TesfaMicrofinanceInstitutionSC Check out TesfaMicrofinanceInstitutionSC’s video.

11/09/2024

መልካም የ2017 አዲስ ዐመት በዓል ይሁንላችሁ። ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
ተስፋ ጋ፣ ተስፋ አለ!💪

እ🌼ን🌻ቁ🌼ጣ🌻ጣ🌼ሽ🌻
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

🌼 በአዲሱ ዐመት መልካሙን ሥራ ሁሉ ለመስራት በእጥፍ የሚተጉበትና ከትናንት ይልቅ አልፈው የሚሄዱበት ሰናይ ዘመንን የምንመኝላችሁ የሁልጊዜ አጋራችሁ፣ ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ነን።

🌼በ2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከእኛ ጋር ተስፋን ከፍ እያደረጉ ካሉት አዲስና ነባር የተከበሩ የአክሲዮን ባለቤቶች፣ በአጋርነት እየሰሩ ካሉ ድርጅቶች ጋር እና ውድ ደንበኞቻችን ጋር ጥሩ እምርታዎችን አይተናል። ምስጋናችን ይድረሳችሁ!👏🏽🤩🥳

🌻 ስለሆነም፣ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ሶዶ፣ አርባምንጭ፣ ሆሳዕና እና ገላና እየሰጠናቸው ባሉት የተለያዩ የብድር እና የቁጠባ ዓይነቶች እንደ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ሆነን ከ2016ቱ ይልቅ በሙሉ አቅማችን የአገልግሎት አድማሳችን ማስፋፋታችንን ልንቀጥል መስከረም 1 ብለን ተነስተናል።

🌼 እንዲሁም፣ ሕዳር 24፣ 2017 ዓ.ም. በሚያበቃው የተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ መስራችነት የአክሲዮን ሽያጭ ላይ የቀሩትን አክሲዮኖች ፈጥነው በመግዛት አዲስ ዐመትዎ ላይ ከፍ ብለው በአዲስ መንፈስና መነሳሳት ከትናንትናዎ በልጠው በመገኘትና አብረውን በመስራት በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ን በቀጣይ ሊጀመሩ ላሉት የሪል እስቴት፣ የሕይወት ባንክ እና የተለያዩ ኢሰንቨስትመንቶች ላይ ቀዳሚ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ተስፋ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
Tesfa Microfinance Institution S.C.
ዋናው ጽ/ቤት: ከሜክሲኮ ወረድ ብሎ ከአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት፣ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስትያን ሕንፃ 2፣ 4ኛ ፎቅ ወይንም

Website: https://www.tesfamfisc.com
+251 970 20 20 70
+251 115 52 62 05
[email protected]
[email protected] ያገኙናል።

ተስፋ ጋ፣ ተስፋ አለ!🌄
🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አዲስ ዐመት!
፳፻፲፯ |2017 ዓ.ም.
🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Ethiopian Kale Heywet Church Head Office, In Front Of Africa Union
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:00