Prophet Miracle Teka Wisdom

Prophet Miracle Teka Wisdom

Share

09/06/2026

#ነገ #ነገ #ነገ 🛑 አይቀርም 🛑 #ነገ

📖 “የአይሁድም ሽማግሌዎች በነቢዩ በሐጌና በአዶ ልጅ በዘካርያስ ትንቢት ሠሩ፤ ተከናወነላቸውም።” (እዝራ 6፥14)

🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች

🔥 🔥
📖 የእግዚአብሔር መንፈስ ለነቢዩ እንዲህ ሲል ተናገረ፦ "ሕዝቤን በትንቢት አበለጽጋለሁ!"

♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢትና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥

♦️​ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ ‼️

06/06/2026

ከተአምራታችሁ ጋር በኢየሱስ ስም ሀይል ተገናኛችሁ።

02/06/2026

#ገደብ በጌታ በኢየሱስ ስም ከህይወታቹ እና ከመንገዳቹ ተነሳ || እግሮቻቹ ወደ በረከታቹ ወደ ከፍታቹ ሲፈጥኑ አይቻለሁ። በዚህ አመት በፍፁም አትዘገዩም። #በኮመንት አሜን በማለት ተቀበሉ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa