Liyu Bus
04/04/2022
45 ሰከንድ ብቻ !
የባስ ጉዞ ትኬት ለመቁረጥ ለሰአታት የሚጉላሉበት ጊዜ አሁን አብቅቷል ። በልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽን ተጠቅመው የተለያዩ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ 45 ሰከንድ ብቻ በቂ ነዉ ። አፕልኬሽኑን በማዉረድ የመጭውን ዘመን ቴክኖሎጂ ዉጤት አሁኑኑ ይሞክሩት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer
ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
24/03/2022
ለአመታት ተወዳጅና አስተማማኝ የጉዞ አጋር ሆኖ የቆየዉን የጎልደን ባስ ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በቀጥታ በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
በጉዞ ወቅት የሚያነሷቸውን ፎቶዎች በማለት ያጋሩን
23/03/2022
ምቹና ደስተኛ ለሆነ የባስ ጉዞ ይህን እንዲያደርጉ እንመክራለን
👉 የጉዞ ትኬትዎን አስቀድመው ይቁረጡ
👉 ወደ መሳፈሪያ ቦታ የሚወስድዎትን የሌሊት ትራንስፖርት ቀድመው ያዘጋጁ
👉 ቢያንስ ከጉዞ መነሻ ሰአት በፊት 30 ደቂቃ ቀድመው ይድረሱ
ለስላሳ መጠጥ ፣ ውሃ እንዲሁም የውጭ ምግብ የማይስማማዎት ከሆነ ደግሞ ቀለል ያለ ምግብ ይያዙ
👉 ማስክና ሳኒታይዘር የስልክ ቻርጀር ኬብል ፣ የጆሮ ማዳመጫ ሄድፎን አይርሱ
👉 መፅሀፍ መፅሄትና ጋዜጦችን መያዝ ጉዞዎትን የበለጠ አዝናኝ ያደርግልዎታል ፡፡
ልዩ ባስ ትኬትዎን በእጅዎ ይቁረጡ
ለማንኛዉም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
0101