iScoreDesign
10/02/2022
*ግድ ነዉ!!*
እርሶ ተጨንቀዉ እና ተጠበዉ ለገበያ የሚያወጡት ምርት የተጠቃሚው እጅ ሲገባ ቀድሞ የሚታየዉ የምርቱ አስተሻሸና አርማዉ ነዉ፡፡ ሆኖም ለአይን የማይስብ እና የምርቶትን ጥራት በአግባቡ የማያሳይ አስተሻሸግ የምርቶን ደረጃ ያወርዳል፡፡
እኛ ከላይ የምታዩትን አይነት ያማረና ደረጃዉን የጠበቀ የምርት አርማ (Labelling) እስከነ አስተሻሸጉ ለደንበኞቻችን በየጊዜዉ እየሰራን እንገኛለን፡፡
እርሶስ የሚተማመኑበት እና በጥራት ለገበያ ማቅረብ የሚፈልጉት ምርት አሎት? አዎ ከሆነ መልሶ ከስር ባሉት ስልኮች ይድዉሉልንና እንማከርበት፡፡
0982658383
0982668383
አድራሻ: ጀሞ ሚካኤል ሚና ሞል 3ተኛ ፎቅ
✉️ [email protected]
🌐 www.iscoredesign.com
Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Mina Mall 5th Floor Office #06
Addis Ababa
Addis Ababa