NHFT Real Estate Consultant

NHFT Real Estate Consultant

Share

10/12/2025

አያት ሪል እስቴት
በቤልየር አካባቢ እጅግ ውብ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል
👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 72 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 95 እና 105 ካሬ አማራጮች አሉ።

👉በ 15% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

🤙📞 በ 0926710558

15/11/2025

በመሃል ካሳንቺስ ቤት ከአያት ሪል እስቴት!
ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

04/11/2025

🏠 አዲስ ቤት በካሳንቺስ መንደር!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

31/05/2025

አዲሱ የ አያት ካሳንቺስ መንደር የሚገነባበት ቦታ ይህ ነው!

🫴 ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ

👉 በ " 10% " ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
👉ባለ 1 መኝታ 45ካሬ, 55ካሬ, 60ካሬ

👉ባለ 2 መኝታ 80ካሬ

👉ባለ 3 መኝታ 90ካሬ,105ካሬ,115ካሬ

👉ባለ 4 መኝታ 140ካሬ,160ካሬ

👉 ለበለጠ መረጃ +251-926-710-558

Photos from NHFT Real Estate Consultant's post 17/04/2025

🌼 ካሳንችስ ላይ አዲስ ነገር ተሰማ!
ፈርሳለች የተባለችው ካዛንችስ በአያት ሪልስቴት እንደ አዲስ ልትገነባ ነው!

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

አዲስ ነገር የማያጣው አያት ካሳንችስ ላይ አዲስ ሳይት ይዞ ብቅ ብሏል!
በካሳንችስ የአያት መንደር አካባቢ
✔️አለማቀፍ ተቋማት (ECA ,EU)
✔️ኢንተርናሽናል ሆቴሎች ( ሂልተን ፣ ሸራተን ፣ጁፒተር፣ ራዲሰን ፣ ኤሊሊ ፣ ኢንተርኮንቲኔንታል )
✔️ፓርኮች ( አንድነት ቤተመንግስት ፣ ሳይንስ ሙዚየም ፣ ወዳጅነት ፓርክ ፣ ፍል ውሃ)
እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ለማከራየትና ለመሸጥ ጥሩ ዋጋ የሚያወጣ ቦታ ነው ።

የአያት የካሳንችስ መንደር
✍️መንደሩ የሚያርፍበት አጠቃላይ 226ሺ ካሬ ሜትር ሲሆን
✔️40% አፓርትመንት ቤቶች ፣ የገበያ ማዕከላት ና ትምህርት ቤት
✔️30% ደረጃውን የጠበቀ መንገድ
✔️30% አረንጓዴ ቦታ ላይ የሚውል ነው።

በመንደር ውስጥ
- 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
- ደረጃቸውን የጠበቁ ሞሎች
- ትምህርት ቤት
- የጤና ማዕከል
- መዋዕለ ሕፃናት
- የመጫወቻ ስፍራዎች
- በቂ የተሽከርካሪ ማቆሚያ
- ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ መንገድ
የተሟላለት ዘመናዊ መንደር ነው!
ዛሬ ውስን ብሎኮች ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን
ከ 45 ካሬ አንድ መኝታ እስከ 160 ካሬ አራት መኝታ ድረስ ናቸው!
1.45፣55 እና 60 ካሬ = አንድ መኝታ
2.80 ካሬ = ሁለት መኝታ
3.95፣105፣115 ካሬ =ሦስት መኝታ እንዲሁም
4.140 እና 160 ካሬ = አራት መኝታ ቤቶች መሆናቸውን ሰምተናል!

👍 ቤቶቹ እንደምርጫዎ በሙሉና በከፊል ግንባታ አማራጭ የቀረቡ ሲሆኑ
ከፈለጉ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ አልያም በከፊል የተጠናቀቁና ፊኒሽንጉን እርስዎ እንደምርጫዎ የሚጨርሱትን መርጠው ይወስናሉ!

እኚህ ቤቶች
■ ጄኔሬተር
■ ሁለት ሊፍት
■ የከርሰምድር ውሃ
■ የውሃ ታንከር
■ የመኪና ማቆሚያ
■ የቆሻሻ ማስወገጃ .....
የተሟላላቸው ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶች ናቸው።

💰በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶቹን የራስዎ ያድርጉ።

💰 ሌላውን ቀስ እያሉ ቤቱን እስከሚረከቡ የሚከፍሉበት አማራጭ ነው ያለው።

👍ክፍያው በረጅም ጊዜ ይሁን ካሉም አያት ከ10-30 ዓመት በረጅም ጊዜ መክፈል የሚችሉበት አማራጭ አዘጋጅቷል።

🏤 ሌላው ትልቅ ዜና የመሸጫ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር መሆኑ ነው።
አያት ቤቶቹን የሚሸጠው በኢትዮጲያ ብር ነው።

አያት ዞሮ መግቢያዬ!
ለበለጠ መረጃ

+2519-26-71-05-58

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address

Bole Medihanialem Medihanialem Mohole And Ayat Around Train Station
Addis Ababa