Empower Generation
18/01/2023
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!
20/12/2022
ማሰብ ማለት ስለ መብላት ሰለ መጠጣት ወይም ስለ ስራ አይደለም የማሰብን ትልቁን አቅም በመጠቀም በዙ ነገሮችን መቀየር ይችላሉ።
ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94
15/12/2022
ይቻላል ብለን ካሰብን ብዙ በሮች እና መንገዶች ለእራሳችን ተደራሽ ይሆናሉ። የማይቻል ነው ብለን ካሰብን፣ እንዲከፍቷቸው የሚማፀኑት እንኳን ፈፅሞ የማይታዩ ይመስለናል::
እምነት ካለ ሁሌም መንገድ አለ።
ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94
06/12/2022
ደውሉን አድምጠው !
ለምን የሚባል ጥያቄ ውስጥህን እየረበሸው ነው? ሙሉ ነገር ተሟልቶልህ የምትፈልገውን ሁሉ አግኝተህ ያሉህ ሁሉ በጣም የሚያኮሩህ እና የምትደሰትባቸው ሆኖ ግን ደግሞ የሆነ የጎደለህ ነገር እንዳለ ማድረግ እየቻልክ ያላደረግኸው መፈፀም እየቻልህ ያልፈፀምኸው ነገር እንዳለ ይሰማሀል ? ድንገት ተነስተህ ምን እያደረኩ ነው እኔ ይህቺን ብቻ ነኝ እንዴ ? ብዙ ማድረግ የምችል ሰው አንደለሁም እንዴ እያለ ውስጥህ ጥያቄ ካበዛብህ እንኳን ደስ አለህ ! የለውጥ ደውል እየተደወለልህ ነው ውስጥህ ለውጥ ፈልጓል አዲስ ነገርን እንድትፈጥር እየጋበዘህ ነው ! ስለዚህ ስሜቱን ለማምለጥ አትሞክር ተጋፈጠው ምን ማድረግ እንደምትችል ራስህን ጠይቀው ከዚያም የለውጥ መንገድህን ጀምር ይሄ ድንቅ ግዜ እንዳያመልጥህ !
ቀድመው ቦታ ለመያዝ
አሁኑኑይደውሉ!👇👇👇
+2519 42 22 20 94
+2519 89 81 86 94
30/11/2022
ጥሩ ነገሮች ሁልጊዜ ቆሞ ለሚጠብቁት አይመጣም መሄድ እና እሱን ማግኘት መፈለግ ይጠይቃል።
ቅዳሜ አይቀርም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Address
Addis Ababa
0000