Dream home

Dream home

Share

19/04/2026

✨ቅንጡ አፓርትመንት ቤት በካሬ 89,216 ብር የት ነው ? ካሉ 👇

📍ቦታው - አፍሪካ ህብረት መሃል ቡልጋርያ ጋር በመሃል ከተማ የመኖር ፍላጎትዎን የሚያሳኩበት

🗺️ በአካባቢው ምን አለ?

👉🏼 አፍሪካ ህብረት
👉🏼 የቻይና በአፍሪካ ፕሮጀክት መምሪያ ዋና መስሪያ ቤት
👉🏼በርካታ መኖርያ አፓርትመንት
👉🏼ሆቴል
👉🏼ሆስፒታል
👉🏼ነዳጅ ማደያ
👉🏼ትምህርት ቤት
👉🏼ካፌ እና ሬስቶራንት

🛣️ የመንገድ አማራጭ

🚗 በቦሌ ፣ በሜክሲኮ ፣ በመስቀል ፍላወር፣ በሳርቤት፣ በጎተራ.....

ህንፃው 4B+G+16

🏡 መኖርያ ቤት በ15% ቅድመ ክፍያ

ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት

የካሬ አማራጮች

ባለ 1 መኝታ
👉53 ካሬ
👉69ካሬ

ባለ 2 መኝታ
👉105 ካሬ

ባለ 3 መኝታ
👉160 ካሬ

🤑የአከፋፈል ሁኔታ - 15 % ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ24 ወር በ8ዙር ያለምንም ወለድ ዘና ብለው የሚከፍሉት
🔥በ ካሬ 89,216 ብር

💵አጠቃላይ ዋጋ ከ 4.7 ሚ ጀምሮ
🫵🏽ከእርስዎ የሚጠበቀው - 15% ብቻ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ወይም የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ማስያዝ ከፈለጉ በ0900299898 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

22/01/2026

የንግድ ሱቅ !!
Shops for sale !!
🔥ከ25 ካሬ ጀምሮ ግንባታቸው 95% የደረሰ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ውስን የንግድ ሱቆችን በምዝገባ ላይ ነን !!
📍ሲ.ኤም.ሲ - ሚካኤል
📍አያት - ባቡር ጣቢያ

✨እንዲሁም አፓርትመንት ቤቶችን
ከ45 ካሬ - 160 ካሬ

📍በካዛንቺስ ፣ ቤልየር ፣ ሲኤምሲ እና አያት ላይ ግንባታቸው 90% የደረሱ እንዲሁም በመገንባት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ ቤቶችን በሽያጭ ላይ ነን ይጎብኙን!
🔥ከ25% ቅናሽ ጋር የፈለጉትን ያገኛሉ።

✅ ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የለውም::

✅ እንዲሁም የሱቆቻችንና የአፓርትመንቶቻችን ዋጋቸው ቫትን ያጠቃለለ ስለሆነ በእጅጉ ይመርጡናል ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ:- 0900299898
Dream_Homes

08/01/2026

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
መልካም የገና በዓል!!

26/12/2025

🔥ቤልየር ሳይት ሽያጭ ተጀመረ !!
Belle-Air site launch
ከልዩ 20% የበዓል ጋር!

ለኑሮ ሞቹ በሆነው ቤል-ኤር ቢኖሩበትም ሆነ ቢያከራዩአቸው የሚያተርፋባቸው ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟሉ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን ከአያት አ.ማ

🌟 Bel Air – Hayat )
Modern • Prime Location • Best Value

Discover stylish apartments in the heart of Bel Air with premium finishing, top accessibility, and a vibrant community around you.

Spaciuos apartment
✔ Modern finishing
✔ Perfect for living & investment
✔ Fast property value growth
✔ Easy access to main roads
✔ Surrounded by amenities: football fields, shopping areas, cafés, fitness spots & community spaces

✅ ከባለ 1 መኝታ - ባለ 3 መኝታ
✅ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ
ለበለጠ መረጃ :- 0900 29 98 98

14/11/2025

⏰⏰ #ማሳሰቢያ ⏰⏰

ከዚህ በፊት የሼር ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ለነበራችሁ ደምበኞች በሙሉ ፤ ለበርካታ አመታት ባለ አክሲዮኖችን ዳጎስ ባለ ትርፍ ሲያንበሸብሽ የቆየው አያት አክሲዮን ማህበር ሰባት ድርጅቶችን በአንድነት የያዘው የአክሲዮን ሽያጭ ህዳር 14 የሚያበቃ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ከ 112,500 ብር ጀምሮ አክሲዮኑን በመግዛት የ #ሰባት #ድርጅቶች #ባለድርሻ #ይሁኑ።
በገዙት አክሲዮን #ከ51% #በላይ #የተጣራ #ትርፍ #ያግኙ!

ይህ እድል ወርቃማ የኢንቨስትመንት እድል ነው!
#ለምን #ካሉ፦ አክሲዮን ማህበሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑትን አያት ሪልስቴትና ራስ ሆቴልን ጨምሮ በከሰባት በላይ ትርፋማ ድርጅቶች ያሉትና ከ 30 አመት በላይ በስራ ላይ የሚገኝ አንጋፋ ድርጅት በመሆኑ ነው።
#ይፍጠኑ! ይሄን ወርቃማ እድል በመጠቀም ያለኪሳራ ስጋት በቀላል ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ። ገንዘብዎን ከውድቀት ይታደጉ!

👌 የትርፍ ዳሰሳ፦
አክሲዮን ማህበሩ አሁን ላይ ባለው የትርፍ ክፍፍል መሰረት ባለአክሲዮኖች ከ50% በላይ ትርፍ አግኝተውበታል። በዚህም መሰረት
የ 100,000 ብር አክሲዮን የገዙ
> > 51,380 ብር ትርፍ አግኝተዋል።

የ 500,000 ብር አክሲዮን የገዙ
> > 256,900 ብር ትርፍ አግኝተዋል።

የ 1,000,000 ብር አክሲዮን የገዙ
> > 513,800 ብር ትርፍ አግኝተዋል ።

🔅አክሲዮኑን ለመግዛት የሚያስፈልገው
ብሔራዊ መታወቂያ (Fayda) ወይንም ፓስፓርት ሲሆን ከሀገር ውጭ ያላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ቤተሰቦቻችሁ በኩል መጨረስ ትችላላችሁ።

ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉ!
☎️ 0900 29 98 98

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa