Ethio Students

Ethio Students

Share

የ 2012 የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ከ 2010 ማለፊያ ነጥብ አንፃር ስንት ይሆናል። ተማሪዎች ቅሬታ እንዴት ማቅረብ ይችላሉ? 03/04/2021

⭕️የ 2012 የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ከ 2010 ማለፊያ ነጥብ አንፃር ስንት ይሆናል?

⭕️ ተማሪዎች ቅሬታ እንዴት ማቅረብ ይችላሉ?

⭕️ዩኒቨርሲቲ Placement መቀየር ይቻላል?

⭕️ስለ 2013 12ኝ ክፍል ፈተና.....

https://youtu.be/PdBwvA9mr0Y
https://youtu.be/PdBwvA9mr0Y

የ 2012 የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ከ 2010 ማለፊያ ነጥብ አንፃር ስንት ይሆናል። ተማሪዎች ቅሬታ እንዴት ማቅረብ ይችላሉ?

23/01/2020

የተማሪዎች page ነው።

Like the page please!

23/01/2020

news
ለአንደኛ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
🕹 ይህ ደብዳቤ ትምህርት ሚኒስተር ለ45ቱም ዩንቨርሲቲዎች የላከው መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል‼️

🖱በመሆኑም ትምህርት ሚኒስተር ለሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ትዕዛዝ ባስተላለፈው መሰረት ለትምህርት መስክ ምርጫ የሚታዩ መስፈርቶች 🔽

♨️Entrance result --- 20 %
♨️የሙያ መስክ ፈተና ----30%
♨️GPA or CGPA--------50%

ስለሆነም ይህንን መረጃ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እንጠይቃለን በተለይ ENTRANCE በጣም ዝቅ ያለባችሁና ሜዲስን መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከ80% ጥሩ እድል እንዳላቹህ በማሰብ ወገባችሁን ጠበቅ ማድረግ ይኖርባቹሃል

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
86648664