Addis Properties

Addis Properties

Share

16/05/2026

እፎይ
ዛሬ ግንቦት 8 በ ግዮን ሆቴል እፎይ Expo በይፋ ተጀምሯል 🎉

በዚህ Expo ላይ የተለያዩ ለንግድ የሚሆኑ ቦታዎች በ 40% ቅናሽ ለሽያጭ ቀርበዋል፣
እንዲሁም ሱቅ ለገዙ 2 ደንበኞቻችን የተዘጋጀ የመኪና ሽልማት ዕጣ አርብ ግንቦት 14 ይወጣል🚘🎁

2 ባለዕድለኞችም በዕለቱ የመኪና ባለቤት ይሆናሉ።
ይሄንን Expo ለመሳተፍ እና ቦታ ለማስያዝ በ 0946167154 ይደውሉ 📞

ማስታወሻ: ሶስቱም የሱቅ ቦታዎች ዋና መንገድ ላይ ያሉ እና ከ ፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር በህብረት በመሆን እየተገነቡ ያሉ መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን

+251946167154
Kavod Commercial

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa