Teachers Network
08/12/2024
መምህራን ኔትወርክ የመንግስት ልሳን እንድትሆን የሚፈልጉ አሉ። እናንተስ ትፈልጋላችሁ ?
"አንፈልግም" የምትሉ React በማድረግ ብቻዋን አለመሆኗን አሳዩዋቸዉ።
08/12/2024
በመምህርነቴ እኮራለሁ !
እናመሰግናለን 😍
08/12/2024
"የመንግስት ሰራተኞች ቁጥር ቀንሰን ደመወዝ እንጨምራለን።" ነገሪ ሌንጮ 😂
ደመወዝ ጨምሩ እንጂ ሰራተኛ ቀንሳችሁ ደመወዛቸዉን ስጡን ያለ አንድም ሰራተኛ የለም። #ቀማኞች
08/12/2024
አብዛኞቻችሁ ሚዲያዎች እና ታዋቂ ሰዎች የምትፈፅሙብንን በደል በቀላሉ አናልፈዉም !
ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ሆኖ "አልሰማንም" የሚል ሰዉ የምናገኘዉ በእናንተ Sabotage ነው።
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa