Lij Moges

Lij Moges

Share

26/06/2025

19🕯🕯🕯
መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ! አናንያን፣አዛርያን፣ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት እንዳወጣሃቸው እኛንም ልጆችህን ከሚያስፈራን የሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ ጠብቀን፣ ከገባንበት እሳት አውጣን አሜን!
በችግራችን ጊዜ ከሰው አለቃ ይልቅ የመላእክት አለቃ ከእሳት ከመከራ የሚያወጣው ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን።

የታመንክ የልብ ወዳጅ
የምህረት አማላጅ
አንተ ነህ ገብርኤል
የምትቆም በቅድም እግዚአብሔር
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ከክፉ ነገር ሁሉ ይታደገን 💒❤️

14/06/2025

እንቅልፍ ማምጫ ዘዴ አለ እየተባልን ነው

| በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ እንቅልፍ ይውሰድዎት — የብሪታንያ ዶክተሮች “ኮግኒቲቭ ሻፍሊንግ” የተባለውን ዘዴ ገልጸዋል፤ ይህ ዘዴ ሳይሳካ የቀረበት ጊዜ የለም ማለት ይቻላል ይላሉ።

ዘዴው በቀላሉ ነው የሚሰራው ተብሏል፦

* በአእምሮዎ ውስጥ የተለያዩ ነገሮችን በዘፈቀደ ይሳሉ — መብራት፣ የሜዳ አህያ፣ ማይክሮዌቭ፣ ቀስተ ደመና።

* ወይም አንድ ፊደል ይምረጡና በእርሱ የሚጀምሩ ቃላትን ይደርድሩ — ለምሳሌ “ኩ”፦ ኩሽና፣ኩራዝ ፣ ኩባያ ፣ ኩሩ እያሉ በተለለያ ፊደል ቃል ይመስርቱ

ይህ ዘዴ አንጎልን ከጭንቀት አስተሳሰቦች ወደ ቀላል ተግባር በመቀየር በፍጥነት እንቅልፍ እንዲወስድ ይረዳል።

Culinary Team

Attire

Telephone