Dahlak

Dahlak

Share

29/12/2025

At home for the final time in 2025 ⏳🏟️

31/07/2025

ትዳር መስርቶ ሦስት ልጆች ወለደ። ልክ የዛሬ ዓመት በክረምት የልጆቹን እናት በካንሰር ተነጠቀ። አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ሾፌር ነበር። ሲያስታማት ቆይቶ ሞት የነጠቀውን ሚስቱን ቀብሮ ወደስራ ተመለሰ። ሀዘን እንደ ምስጥ ውስጡን ቢበላውም ለሦስት ልጆቹ ዳቦ ይዞ ቤት መግባት ስላለበት ወደ ስራው ተመለሰ።

ዛሬ ተሳፋሪ ጭኖ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሲያመራ ገብረ ጉራቻ አካባቢ ታጣቂዎች አገኙት አሉ። አግኝተው ገደሉት። ሚስቱን አስታሞ በቀበረ በአመቱ እሱ ሞትን ተሸለመ። ልጆቹን በትኖ ሄደ።

ለህጻናት ልጆቹ ምን ተብሎ ነው የሚነገረው? ወገን አይበቃም?

14/06/2025

New Jersey!

05/06/2025

ሰበር

አል ሂላል ለኦሲምሄን ዝውውር €65 ሚልየን ዩሮ + እየታየ ሚጨመር €5 ሚልየን ዩሮ አቅርበዋል

አሁን ውሳኔው የናፖሊ ነው

31/05/2025

Say which one?

If Liverpool and Man Utd are the biggest clubs in the UK - who is number three? 🤔

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Website

Address

Addis Ababa