Aschenaki Bitew Temer Real Estate
07/05/2026
10 ዓመታት የእምነትና የልምድ ታሪክ አለን
ቴመር ፕሮፐርቲስ በ10 ዓመታት ውስጥ የሪል እስቴትን ወደፊት እየመራ—ጥራትን አቀርቦ፣ እምነትን ገንብቶ፣ ዘላቂ እሴት ፈጥሯል።
ዛሬ… ከዚህ በላይ እንወጣለን።
በ“Bulgaria Site” በአዋሬ, እንዲሁም በፒያሳና ሊሴ ገብረማርያም ያለው አዲሱ ፕሮጀክታችን በፍጥነት እየተገነባ—ለዘመናዊ ኑሮ የተነደፈ፣ ለተሻለ ኢንቨስትመንት የተገነባ ነው። ከ 1_3 መኝታ ቤቶች እና ሱቆች አሉን።
ይህ ቤት ብቻ አይደለም የወደፊትዎ ዕድል ነው። ዛሬ ይግዙ
የበለጠ መረጃ ለማግኘት
☎️0915717561 ይደውሉልን
09/04/2026
➡️ቡልጋሪያ መብራት
➡️በአዋሬ- ቤተ መንግሥት መንገድ
➡️በፒያሳ - ሊሴገብረ ማሪያም አጠገብ
➡️ በጋርመንት - CDC ፊፊትለፊት
➡️በ ገላን የንግድ ሱቆችንና አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን.
✅ በ10- 20 % ቅድመ ክፍያ
✅ 15- 35% እውነተኛ ቅናሽ
እንዳያመልጥዎ!
ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት
በ 📞 0915717561ይደውሉ
🏡 Big News from Temer Properties!
📞 Call us today: +251915717561
Dreaming of owning your property?
Now is the perfect time!
Introducing our newest development in Bulgaria, fronting the African Union.
Modern 1, 2 & 3 bedroom apartments available with a flexible 20% down payment.
Own your space in a prime location.
In Addition, We’re offering an exclusive 30% DISCOUNT on our beautiful different sites located at prime areas in Addis Ababa:
📍 Aware – 4 Kilo
📍 Piassa – around Lycée School
📍 Bulgaria
Don’t miss this limited-time opportunity to invest smart and secure your future with Temr Properties.
✨ Quality • Trust • Value
📞 Call us today: 091 571 7561
04/04/2026
ዘንድሮም እንዳምናው
ከዚህ ቀደም ከ ቴምር_ሪልስቴት የገዛቹ ደንበኞች ቤታችሁን በጥራት እና በፍጥነት እየገነባን ነው። እንዲሁም አዳዲስ መግዛት የምትፈልጉ በሀገር ውስጥ አልያም ዲያስፖራዎች በአሁኑ ሰዓት የምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ቦታዎች ከስር የተዘረዘሩት ናቸው። ለበለጠ +251915717561
offers 👉 ከ 30% እስከ 35% ቅናሽ
status 👉 ከ20 % እስከ 90% የደረሱ
delivery 👉 ከ1 አመት እስከ 3 አመት ድረስ
type bed 👉 ከባለ1 መኝታ ጀምሮ እሰከ ባለ 3 መኝታ
🏠 መኖርያ አፓርትመንት Address
° ቡልጋርያ አፍሪካ ህብረት አጠገብ
° አዋሬ ቤተ መንግስት አጠገብ
° ፒያሳ ቴድሮስ አደባባይ
° አያት 49 እና ሀይሌ ጋርመንት
° ሳር ቤት
👉ከባለ 1 መኝታ 68 ካሬ ጀምሮ እስከ 153 ካሬ ባለ 3 መኝታ
👉 ቅድመ ክፍያ 20% ጀምሮ
🏬🏬 የንግድ ሱቅ commercial
✅ ፒያሳ አድዋ ሙዝየም አጠገብ
✅ ቡልጋሪያ መብራቱ ጋ
✅ ቃሊቲ ገላን ላይ
👉 እንደየ ቦታው ከ 2.5 ሚልዮን ሙሉ ክፍያ ጀምሮ
👉 ከ 500,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን ነው
ቴምር ላይ ሲገዙ ምንም ዋጋ ጭማሪ ይሁን ወለድ የለውም
ከዛ በተጨማሪ ከእርስዎ ገቢ የተጣጣመ የክፍያ ስርዓት አለው
ለበለጠ መረጃ በቀጥታ አልያም በ WhatsApp ይደውሉልን
+251915717561 ይደውሉልን
ቴምር ሪልስቴት Temer Real Estate Temer properties
በቡልጋሪያ ሳይት አዲስ የቤት ሽያጭ ተጀመረ!
☎️0915717561
በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ አካባቢ የሚገኘው ዘመናዊ የመኖሪያ እና የንግድ ህንጻችን ሽያጭ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!
የቤት አማራጮች
ባለ 1 መኝታ ቤት፦ ከ 69 , 72 ,73 ካሬዎች
ባለ 2 መኝታ ቤት፦ ከ 83 , 89 ,98 ካሬዎች
ባለ 3 መኝታ ቤት፦ ከ 119 , 129 , 136 ካሬዎች ናቸው
የዋጋ ዝርዝር
ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 ETB
ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 ETB
የክፍያ ሁኔታ እና ልዩ ቅናሽ
ቅድመ ክፍያ፦20% ብቻ!
የ30% ታላቅ ቅናሽ፦ ሙሉ ክፍያ (100%) ቀድመው ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ቅናሽ እናደርጋለን።
አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria)
አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ስልክ፦0915717561
20/02/2026
🌱 ቴምር ፕሮፐርቲሲ
📍በቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ
👉 የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች
👉 2B+G+15
👉 ባለ 1 መኝታ 69 ካሬ
- ጠቅላላ ክፍያ = 7,935,000 ብር
- 70% = 5,554,500 ብር , ለ ከፈለ 30% ድርጅቱ ይሸፍናል
👉 ባለ 2 መኝታ 83 ካሬ
- ጠቅላላ ክፍያ = 9,545,000 ብር
- 70% = 6,681,500 ብር , ለ ከፈለ 30% ድርጅቱ ይሸፍናል
👉 ባለ 3 መኝታ 116 ካሬ
- ጠቅላላ ክፍያ = 13,340,000 ብር
- 70% = 9,338,000 ብር , ለ ከፈለ 30% ድርጅቱ ይሸፍናል
👉 ቅድመ ክፍያ = 20%
👉 ቀሪውን በ14 ዙር ቀስ ብለው ይከፍላሉ
👉 ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ሳይት
0915717561
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000