Ethio-Brief
02/05/2026
አርሰናል ፉልሀምን በማሸነፍ ከሲቲ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 አስፍቷል
***************
በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በለንደን ደርቢ አርሰናል ፉልሀምን 3 ለ 0 አሸንፏል።
በኤምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ቪክቶር ዮኬሬስ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር፣ ቡካዮ ሳካ አንድ ግብ አስቆጥሯል።
አንድ ግብ አስቆጥሮ አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ያቀበለው ቡካዮ ሳካ በኤምሬትስ ከ11 ጨዋታ በኋላ ግብ አስቆጥሯል።
ዮኬሬስ ከአሌክሲስ ሳንቼዝ በኋላ በመጀመርያው የውድድር ዓመት 20 እና ከዚያ በላይ ግቦችን ያስቆጠረ የመጀመርያው የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል።
በሊጉ 2ኛ ተከታታይ ድሉን ያስመዘገበው አርሰናል ሁለት ጨዋታዎች ካሉት ማንችስተር ሲቲ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት አስፍቷል።
ሚኬል አርቴታ በሁሉም ጨዋታዎች በአንድ የውድድር ዓመት 40 ጨዋታዎችን በማሸነፍ የአርሰን ቬንገርን የ39 ጨዋታዎች የአሸናፊነት ክብር ወሰን ሰብሯል።
etv
13/01/2026
irl stream in Africa🌍 tts donations here/ https://streamlabs.com/ishowspeedFOLLOW ME 👀 http://link.me/ishowspeedMERCH 👕 - https://speed.store/MEMBERSHIPS ✅ - https://www.yout...
02/01/2026
👍Palestine 🇵🇸 🤝 🇹🇷 Turkey
በቱርኩ ፕሬዚደንት ልጅ በ ቢላል ኤርዶጋን አስተባባሪነት በዛሬው ዕለት ከ5 መቶ ሺ በላይ ህዝብ የተሳተፈበ ሰልፍ በቱርክ ተካሂዷል።
ቱርክ የፈረንጆቹን 2026 ለፈሊስጢን አጋርነቷን በማሳየት ተቀብላለች።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa Bole
Addis Ababa
2120