Surafel moges

Surafel moges

Share

05/05/2022

ስልካቹሁ ኦርጅናል መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ ብለው በኮሜንተ ቦታው ላይ ይጻፉ የተለያየ ከለር ካመጠለዎ ስልከዎ ኦርጅናል ነው። ይሞክሩት !

01/05/2022

የስልካቹህን የመጨረሻ ቁጥር ፃፋና የሚሆነውን ተመልከቱ

ማሳሰብያ፦ ፔጁን ካልተቀላቀላቹሁ አይሰራላቹሁም።

29/04/2022

እነሆ ቅድስት ሆይ በምድር ላይ እየሆነ ስላለው መጥፎ ድርጊት ለልጅሽ አሳስቢልን 😭😭😭

28/04/2022

የሀሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ የሚዲያ ተቋማት፣የዩቲዩብ ቻናሎች እና ሌሎችንም በ91 92 የስልክ መስመር ይጠቀሙ
+++++++++++++++++++

ማንኛውም ሰው ህዝብን ከህዝብ የሚጋጩ ፣ሃሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ በተላይም የሚዲያ ተቋማት የዩቱዩብ ቻናሎች እና ሌሎችም ሲመለከት በ91 92 በነፃ የስልክ መስመር በመጠቀም ለመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Photos from Surafel moges's post 23/04/2022

የትንሳኤ ሎተሪ ወጣ ~ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላቹሁ!!!

የትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15 /ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በህዝብ ፊት ወጥቷል። በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሁነዋል።

1ኛ . 5,000,000 ብር የሚስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949

2ኛ. 2,500,000 ብር የሚስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1202412

3ኛ.1,250,000 ብር የሚስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207

4ኛ.600,000 ብር የሚስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249

5ኛ. 300,000 ብር የሚስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605

6ኛ. 150,000 ብር የሚስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1127709

7ኛ. 100,000 ብር የሚስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931

8ኛ. 18 እጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚስነኘው ዕጣ ቁጥር24699

9ኛ.18 ሰዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363

10ኛ 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684

11ኛ. 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538

12ኛ. 180 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850

13ኛ. 1,800 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 534

14ኛ. 1,800 ዕጣወች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 687

15ኛ. 18,000 ዕጣወች እያንድ ብር 45 የሚስገኘው ዕጣ ቁጥር 50 (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል

አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላቹህ እያለ https://t.me/National_Lottery በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለኸዳጆቻቹህ በማጋራት ማውጫው እንዲደረስ አድርጉ ። እናመሰግናለን !
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

መልካም በዓል !

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
09215654