Mohe
Mufattoonni ogeeyyii fayyaafi barsiisota dogoggorsanii fayyadamuun biyya jeequu yaalee dadhabe hundi suuraa tokko ajandaa godhachuu barbaada. Akka waan hunda caalaa barsiisaaf quuqamuu of fakkeessa. Garuu sobeeti. Ofii nama rakkateef qarshii 1 baasee hin kennu. Arjaa fi garalaafessa ajaa'ibaa of godha😎 Aangoo barbaacha akka biyyi nagaa hin taaneefi waraanni babaldhatee diinagdeen bututu taasisaa "Ebelu maaf hiyyooma?" Jechuun wal dhiita.
BTW Barsiisaafis, barataafis, ogeessa fayyaafis, qotee bulaafis, daldalaafis...waliigalatti kutaa hawaasaa hundaaf mootummaa kanaa malee, Warri siyaasa hojjetachuuf caraanu hoomaa xab gad hin godhu. Mootummaan haga danda'u rakkoo kutaalee hawaasaa garaagaraa furuuf yaalaa oola. Biyyi keenya guddattee galiin hawaasaa akka fooyya'uuf dhama'aa jira. Ummanni hiyyummaa keessaa bahuun gara badhaadhinaatti akka ce'u hojjeta.
🔴 ፓኪስታን፦ አደራዳሪም ተሳዳቢም ሆነች!
አሜሪካና ኢራን በፓኪስታን አስተናጋጅነት ለውይይት በሚዘጋጁበት በዚህ ወቅት፣ በሊባኖስ ምድር የሚፈሰው የንጹሃን ደም ግን ሊቆም አልቻለም። ረቡዕ ዕለት ብቻ እስራኤል በሰነዘረችው መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ1,150 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ለከባድ ቁስለት ተዳርገዋል። የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እስራኤል በቤሩት ሆስፒታሎች ላይ ያስተላለፈችውን የግዳጅ መልቀቂያ ትዕዛዝ እንድታነሳ ቢማጸኑም፣ የኔታንያሁ መንግሥት ግን "ጦርነቱ አይቆምም" በሚል ግትር አቋም ዲፕሎማሲውን ገደል እየከተተው ይገኛል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራቅቺ ዋሽንግተን የኔታንያሁ "የዲፕሎማሲ ገዳይ" አካሄድ ተባባሪ በመሆን የራሷን ኢኮኖሚ ለማላሸቅ መምረጧ "ቂልነት" ነው ሲሉ በጠንካራ ቃላት ወቅሰዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ግንባር ቀደም አደራዳሪ ሆና የቀረበችው ፓኪስታን፣ በጠቅላይ ሚኒስትሯ በኩል ያልተጠበቀና እጅግ አስደንጋጭ ትችት ሰንዝራለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስራኤሉን ፕሬዝዳንት ይስሐቅ ሄርዞግን በቀጥታ ስም በመጥቀስ "ይስሐቅ ሄርዞግና ሥርዓታቸው ለዓለም ሰላም ነቀርሳ ናቸው!" በማለት በዲፕሎማሲው መድረክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ክፉኛ ሰድበዋቸዋል። ይህ ንግግር ፓኪስታን በአንድ በኩል የሰላም ድልድይ ለመሆን እየጣረች፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለእስራኤል ያላትን ጥልቅ ጥላቻና ቁጣ በይፋ የገለጸችበት ሆኗል። ጦርነቱ ወደለየለት ቀጠናዊ ቀውስ እያመራ ባለበት በዚህ ሰዓት፣ የፓኪስታን "አደራዳሪም ተሳዳቢም" ሆኖ መውጣት የመካከለኛው ምስራቅን ፖለቲካ ይበልጥ ውስብስብ አድርጎታል።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉት። የእርስዎ አስተያየት ለኛ ትልቅ ዋጋ አለውና በኮመንት መስጫው ላይ ሃሳብዎን ያጋሩን!
ወቅታዊ፣ ፈጣንና ተአማኒ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
MOH