YAMI TOUR
06/01/2024
መልካም የገና/የልደት በዓል!
To all my friends and family, I wish u a Merry Christmas!
11/12/2023
እኛ ኢትዮጵያውያን የተራራ ሰዎች ነን። መስፈርያችን፣ መኖርያችን፣ ታሪካችን፣ ጥበባችን፣ ገድላችን... ብቻ ምን አለፋን ሁሉም ነገራችን ከተራራ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ነው። ታላቁ የአደዋ ድላችን እራሱ ግዙፉን የአደዋ ተራራን ነው ስያሜው ያደረገው።
ኢትዮጵያ ለተራራ ⛰️ ቱሪዝም ምቹ ናት። ለዚም እንደ አስረጂ ሊቀርብ ሚችለው ሰማንያ በመቶ (80%) የአፍሪቃ ተራራ አቅፋ የያዘችው ይቺው ሐገራችን ኢትዮጵያ በመሆኗ ነው።
ዛሬ በመላው ዓለም ታሳስ 1 (December 11) ታስቦ ለሚውለው የተራራ ቀን እንኳን አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያ ሐገራችን በተራራ ቱሪዝም አድጋ ምናይበት ዘመን ያድርግልን። 🙏
@
27/10/2023
Weyeyet Taxi (ውይይት ታክሲ) is one of the oldest taxis in Addis Ababa.
YAMI TOUR Everyone @
26/10/2023
- 1
የኢርላንገር የስንደዶ ወፍ/Erlanger's Lark
(Calandrella erlangeri)
የኢርላንገር የስንደዶ ወፍ በሀገራችን ኢትዮጵያ ካሉ 18 ብርቅዬ አዋፍ ውስጥ አንዷ ስትሆን መጠርያ ስሟን ያገኘችው ከጀርመናዊው አዋፍ አጥኚው ካርሎ ቮን አርላንገር ነው።
እነዚህ የኢርላንገር የስንደዶ ወፎች ከደረታቸው ጎን ትላልቅ ጥቋቁር መስመሮች አሏቸው፣ ግንባራቸው አከባቢ ጥቁር ቀለም ሲኖራቸው ላይኛው የጭንቅላታቸው ክፍል ደማቅ ጥቁር ነው። መገኛቸውም ሜዳማ እርሻ በሆኑ የባሌ ጎባና ባሌ ተራሮች አከባቢ ብቻ ነው።
ኑ የባሌ ተራሮችንና በዙርያ የሚገኙትን የተፈጥሮ ሐብትና መስብ በጋራ እንጎብኝ!
_
Erlanger's Lark (Calandrella erlangeri)
Erlanger's lark bird is one of the 18 rare birds in our country, Ethiopia, and it got its name from the German ornithologist Carlo von Erlanger.
These Erlanger birds have large black lines on the sides of their chests, black around their foreheads and dark black on the top of their heads. Its found only in the area of Bale Goba and Bale mountains which are plain farms.
Let's visit Bale Mountains and the surrounding natural resources and attractions together!
Bale Mountains National Park
Oromia Tourism Commission
የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia
YAMI TOUR Everyone Visit Oromia
Click here to claim your Sponsored Listing.