Manchester United - Gech

Manchester United - Gech

Share

12/08/2025

ብራይተን፥ ዩናይትድ ለባሌባ ያቀረበውን አማራጭ ውድቅ ማድረጉ ተነግሯል

ስካይ ስፖርት እንደዘገበው ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም የዝውውር ገንዘብና ተጫዋች አቅርቧል

ነገር ግን ብራይተኖች ዩናይትድ ያቀረበውን የዝውውር አማራጭ ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ስካይ ዛሬ ማለዳ አስነብቧል

ዩናይትድ ለዝውውሩ ምን ያህል መነሻ ሂሳብ እና ማንን በተለዋጭነት እንዳቀረበ የተገለጸ ነገር የለም

በተያያዘ የዛሬ ጠዋት መረጃ፥ ብራይተን ለመሸጥ ፍቃደኛ ካልሆነ በስተቀር ተጫዋቹ ወደ ኦልድትራፎርድ የመምጣት ፍላጎት እንዳለው ዩናይትዶች እርግጠኛ መሆናቸውን ዴይሊ ሚረር ዘግቧል

09/08/2025

ባይንዲር
ማጓየር
ዮሮ
ሄቨን
ዶርጉ
ካሴሚሮ
ብሩኖ
ምቡሞ
ኩንሃ
አማድ
ማውንት

08/08/2025

የዩናይትድ የአጥቂ ክፍል መጠናከር አስፈላጊነት...

ባለፈው የውድድር ዓመት ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ ያስቆጠረው ጎል 44 ነው

ሦስቱ ተጫዋቾች ያስቆጠሯቸው ጎሎች 48 ነው

(ኩንሃ 15 እና ምቡሞ 20 በፕሪሚየር ሊጉ: ሼሽኮ በቡንደስሊጋው 13)

ይህ ጥምረት በብሩኖ የፈጠራ አቅምና በፈጣን የመስመር የማጥቃት እንቅስቃሴ ሲታገዝ አስፈሪ ፊት ይኖረናል የሚል እምነት አለኝ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa