Hahu_dance_ent
07/07/2022
ክብር ለጥበብ
የኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዋርድ ላይ "ሀሁ የዳንስ ኢንተርቴይመንት "ለዳንስ ጥበብ እድገት /ለውጥ ላደረግነው አስተዋፅዎ ለተሰጠን እውቅና በቅድሚያ እናመሰግናለን።
ይበል የሚያስብል ጅማሮ ነው በየጊዜው እያደገና የፕሮግራም ክብደት እየጨመረ መምጣት ይገባዋል የሚል አስተያየት አለኝ ።
ምክንያቱም ሞያተኛው ለሰራው ስራ ሊሚሰገን እና እውቅና ሊሰጠው ይገባል። በየጊዜው የተሻለ የኪነጥበብ ስራዎችን ለዚህ ድንቅ እና ልዩ ለሆነው ህዝባችን ማቅረብ እንዲችል መንግስት ልዩ ትኩረት ሊያደርግበት ይገባል ።
15/06/2022
በጉጉት የሚጠበቅ ውብ እለት
Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa