Agile Edge Consulting Group

Agile Edge Consulting Group

Share

17/06/2026

👏 ለ Ph.D. ፕሮገራም ፈላጊዎች የቀረበ የነጻ የት/ም እድል !!!!
የ Ph.D. ፕሮግራም ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የትምህርት እድል ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ሀገር ውስጥ ሆነው በ Blended Program ሊማሩባቸው የሚችሉባቸው ፕሮግራሞች የቀረበ ሲሆን በዚህም ለ 2026 ከቀረበው
1. ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የትምህርት እድል
2. ለ Ph.D. በ 3 አመት
3. በ Blended Program የቀረበ
4. አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው በተለያዩ የውጭ ሀገራት ዩንቨርስቲዎች ላይ ምዝገባ እየተከናወነ ሲሆን በቀረብት ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ አመልካቾች ተያያዥ መረጃዎችን ከ Telegram page: t.me/agile_edge. ላይ በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

15/06/2026

ስለ ሪሰርች

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

At The Back Of Awash Bank Head Quarter
Addis Ababa