ETHIO MEDIA
11/09/2022
በሕመም እና ልዩ ልዩ ምክንያቶች በሆስፒታሎች ለምትገኙ ወገኖች በሙሉ፣
በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተለይም በአገዛዙ ግፍ ምክንያት በእስር ለምትገኙ ወገኖች በሙሉ፣
ከሞቀ ጎጇችሁና ከቀያችሁ ተፈናቅላችሁ ለምትገኙ ወገኖች በሙሉ፣
በስደት ላላችሁና በበዓድ አገር ሕይወት እንዳሰባችሁት ላልሆነላችሁ በሙሉ እንዲሁም
የኑሮ ሁኔታዎች ባለመሟላታቸው የአውደ ዓመትን ወግ ለማጣጣም ላልታደላችሁ በሙሉ፤
እንኳን ለ2015 ዓ/ም የዘመን መለወጫ አደረሳችሁ። ፈጣሪ በጎውን ነገር ሁሉ ያቀርብላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ይድረሳችሁ!
አቶ ክርስቲያን ታደለ
10/09/2022
ይህ ትውልድ ሁለት አማራጭ አለው::
1)እንደ አባቶቻችን እኛ ሙተን አንተ ማነህ ሲሉህ አማራ እንደምንለው መሆን ሌላኛው አማራጭ ፈርተህ ፣ተርመጥምጠህ ሸሽተህ አንተ ማነህ ሲሉህ እእእእ እያልክ መኖር
ፋኖ ሞላ ደስዬ❤
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
AA
Addis Ababa
10000
Addis Ababa
10000