Vision Properties

Vision Properties

Share

26/05/2026

ፍፁም ዘመናዊ የሆነ አፓርትመንት እና ዘመናዊ መንደር እንዲያገኙ መርዳት ዋና ስራችን ነው
‎በዲኤምሲ ሪል እስቴት ደንበኞቻችን ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸውን አግኝተው ዘመናዊ ኑሮ እንዲኖሩ በማድረጋች እና ከህልማቸው ጋር በማዛመዳችን እንኮራለን። የህልማቸውን ቤት ከእኛ ጋር ሲያገኙ የሚሰማቸው የደንበኞቻችን እርካታ ሀሴታችን ነው! DMC Real Estate የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት እና የእርስዎን ህልም ለመረዳት እና በሂደቱ ውስጥ እርስዎን ለመርዳት እና ህልምዎን ለማሳካት ሁሌም ቁርጠኛ ነው።

‎ህልምዎ የሆነውን ቤትዎን ለማዬት እና ዘመናዊ መንደርዎን ለመጎብኘት ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቢሮአችንን ይጎብኙ!
‎ወይም
‎09-47-29-58-10
‎07-26-29-58-10
‎ይደውሉ።
‎ደስታዎ ከዚህ ይጀምራል
‎DMC Real Estate

Join us
https://t.me/vgtcservice

22/05/2026

በዲኤምሲ ሪል እስቴት ዘመናዊ መንደር ይገረሙ።
‎ትክክለኛውን አፓርታማ ማግኘት ከቦታው በላይ ነው። ዲኤምሲ ሪል እስቴት ለፓርኮች፣ ሬስቶራንቶች፣ ግብይት ቦታዎች እና መዝናኛዎች ተደራሽ በሆኑ አካባቢዎች የሚገኙ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመገንባቱ ኩራት ይሰማዋል። አስደናቂ አፓርታማዎቻችን ቤት ብቻ ሳይሆኑ የሚፈልጉትን የአኗኗር ዘይቤም ያሳያሉ።
‎ተለይተው የተገነቡ ዘመናዊ ቤቶቻችንን እና ዘመናዊ መንደራችንን ይመልከቱ እና ከእርስዎ አኗኗር ዘይቤ ጋር የሚስማማ ዘመናዊ አፓርታማ ያግኙ!

‎09-47-29-58-10
‎07-26-29-58-10
‎ይደውሉ።
‎ደስታዎ ከዚህ ይጀምራል
‎DMC Real Estate

ለበለጠ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/vgtcservice

Photos from Nur at DMC's post 20/04/2026
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa