Worku APMG Real Estate

Worku   APMG  Real Estate

Share

Photos from Worku   APMG  Real Estate's post 24/06/2023

ሆሴዕ ሪል እስቴት

ጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ! 0922466364

🏠 ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ

እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!!

በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን የቀሩን ጥቂት ቤቶች ሰለሆኑ ፈጥነዉ ይወስኑ፡፡

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ

♦️ ስቱዲዮ
♦️ ባለ አንድ መኝታ ከሰራተኛ ክፍል
♦️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
♦️ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

✅ ሆሴዕ ሪል እስቴት ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መጥተናል፡፡
✅ ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🔷የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር
🔷ጂምናዚየም
🔷 የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው
🔷በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER)
🔷የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡
🔷 የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች
🔷 የልጆች መጫወቻ
🔷የልጆች ማቆያ
🔷የወጣቶች መዝናኛ
🔷ቤተ መጻሕፍት
🔷የስብሰባ አዳራሽ
🔷ላውንደሪ
🔷ካፌ
ለበለጠ መረጃ
0922466364 /0984802206 ሚኒሊየም አዳራሽ ፊት ለፊት
ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

0984802206/0955943859
Addis Ababa